የቤተአማራ ወጣቶች ከፒፒ ጋር በድብቅ ሲደራደር ከነበረው ከጃል እስክንድር ነጋ አደረጃጀት በገፍ እየወጡ የዋርካው ምሬን ጦር እየተቀላቀሉ ነው
Posted: 26 Feb 2025, 15:58
.
.
.
.
ጃል እስክንድር ኔጋ በጎንደርም በጎጃምም በቤተ አማራም አደረጃጀቱ እየተፈረካከሰ ነው፥፥ ከብልጽግና ጋር ተደራድሮ የፋኖን ትግል ሊጠልፍ ሲል የተያዘው ድቅል ወሬኛው ስብስብ ጫጫታ ላይ ነው፥፥