Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16633
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የቤተአማራ ወጣቶች ከፒፒ ጋር በድብቅ ሲደራደር ከነበረው ከጃል እስክንድር ነጋ አደረጃጀት በገፍ እየወጡ የዋርካው ምሬን ጦር እየተቀላቀሉ ነው

Post by Misraq » 26 Feb 2025, 15:58

.
.
.
.
ጃል እስክንድር ኔጋ በጎንደርም በጎጃምም በቤተ አማራም አደረጃጀቱ እየተፈረካከሰ ነው፥፥ ከብልጽግና ጋር ተደራድሮ የፋኖን ትግል ሊጠልፍ ሲል የተያዘው ድቅል ወሬኛው ስብስብ ጫጫታ ላይ ነው፥፥


Misraq
Senior Member
Posts: 16633
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የቤተአማራ ወጣቶች ከፒፒ ጋር በድብቅ ሲደራደር ከነበረው ከጃል እስክንድር ነጋ አደረጃጀት በገፍ እየወጡ የዋርካው ምሬን ጦር እየተቀላቀሉ ነው

Post by Misraq » 26 Feb 2025, 16:15

.
.
.
የጃል እስክንድሩ የቤተአማራው ኮለኔል ፋንታሁን ሙሃቤ ብቻውን ከጥቂት ወታዶሮቹ ጋር ቀርቶአል፥፥ ይህ ሰው ጎበዝ ወታደራዊ ስልት አዋቂ ግለሰብ ነው፥፥ ለትግሉ ጠቃሚ ነው፥፥ በጃል እስክንደር ተጠለፈ እንጂ፥፥ የቤተአማራ ፋኖዎች ይህ ሰው በብልጽግና እጅ እንዳይወድቅ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ተነግሮአቸዋል፥፥



Post Reply