Page 1 of 1

ይህም አለ (for the optimist PP cadres)

Posted: 26 Feb 2025, 03:10
by Odie
ወደብ ለምኔ!
ቄሮ የአገር መከላከያ!
ንጉሱ አብይና የደም ጀነራሎቹ!

FIRST FEW MINUTES PLEASE!


Re: ይህም አለ (for the optimist PP cadres)

Posted: 26 Feb 2025, 06:57
by Selam/
የጭልፊቱ ካድሬነት የሚለየው፣ የፈረንጅን ቃላት ይመዝና የፒፒን ሃሳብ በግድ ጨፍልቆ ሊጠቀጥቅበት ይጋጋጣል።

ቁጥርንና ዕውነታን የሚያጣምም፣ የሚለጥጥና የሚያጋንን ሰው አጭበርባሪ እንጂ ተስፈኛ optimist አይደለም። በሌላ በኩል ደግም፣ የሚመራመር፣ የሚጠይቅና ከሁሉም አቅጣጫ ዕውነታውን ፈትሾ የሚያሳይ ገቢራዊ pragmatist እንጂ ጨለምተኛ pessimist አይደለም።