አማራ፣ ኤርትራ እና ትግሬ አንድነት ይፍጠሩ የሚለው አዲሱ ሿሿ ምንጩ ምንድን ነው። የአበሾች አንድ የመሆን አዝማሚያ አስግቷቸዋል
Posted: 25 Feb 2025, 05:16
የሀበሻዎች እንድነት እየመጣ ያለ እውነታ በመሆኑ ይህንን አንድነት በአገዎች ማስጠለፍ
ይህንን የሀበሻ አንድነት ፈረንጆቹ ሊፈጥሩት ከፈለጉት የኦሮሙማ ሀገርጋ የሚቃረን ሀይል ሆኖ ስለሚመጣ ከአሁኑ የሀበሻ አንድነት ንቅናቄን መምራትና ማኮላሸት
ይህንን የሀበሻ አንድነት ፈረንጆቹ ሊፈጥሩት ከፈለጉት የኦሮሙማ ሀገርጋ የሚቃረን ሀይል ሆኖ ስለሚመጣ ከአሁኑ የሀበሻ አንድነት ንቅናቄን መምራትና ማኮላሸት