Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12898
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 22 Feb 2025, 14:37
ክተት አወጅክ፣ ክተቱ ማን ላይ ነዉ? ለምንስ ነዉ? ኢትዮጵያ ላይ አሁንም ተመልሰህ ክተት? የከዚህ በፊቱ ቁስል እኮ ገና አልደረቀም፣ በሆደ-ሰፊነት ችለን ና ለሰላም ቅድሚያ እንስጥ ብለን እንጂ።
ጉዳዩ እኮ ከመንግስት በላይ ነዉ፣ ስለየሕዝብ ሕልዉና ጉዳይ ነዉ።
ኢትዮጵያ ላይ ክተት ከወጅክ፣ ኢትዮጵያን ተንሽ ብለሃታል። እንተማለን፣ እንደለመድነዉ፣ ሕልዉናችን ላይ የተቃጣን ጥቃት ፈርተን ቁጭ ብለን ኣናዉቅም፣ በታሪካችን ዉስጥ። ራሰሃዉ?