Page 1 of 1
ጥያቄ አለኝ ! ለዓብይ አህመድ እንደዚህ ዓይነት በጣም የተጋነነ የራት ግብዣ ቤተ መንግሥት ውስጥ የሚደረግለት ምን ስላደረገ ነው ?
Posted: 21 Feb 2025, 10:01
by Thomas H
State dinner for Abiy Ahmed
State dinner somewhere else

Re: ጥያቄ አለኝ ! ለዓብይ አህመድ እንደዚህ ዓይነት በጣም የተጋነነ የራት ግብዣ ቤተ መንግሥት ውስጥ የሚደረግለት ምን ስላደረገ ነው ?
Posted: 21 Feb 2025, 10:12
by Selam/
ጥያቄህ ለምን ለአቶ ዓብዮት ተደረገለት ነው ወይንስ ለምን አቶ ዓብዮት ለሌሎች አደረገ ነው?
በሁለቱም አማራጮች ጥንጣን ትህነግ ከዝግጅቱ ውጪ ነች!
Re: ጥያቄ አለኝ ! ለዓብይ አህመድ እንደዚህ ዓይነት በጣም የተጋነነ የራት ግብዣ ቤተ መንግሥት ውስጥ የሚደረግለት ምን ስላደረገ ነው ?
Posted: 21 Feb 2025, 10:39
by Dama
Hate this clown. He thinks the world sees him as an
extra-ordinary, super-natural human being under God.
To prove he is not, he rides bicyckes, he drives his car in Merkato, he walks alone in parks, he stops people to talk to, and gifts couple money or admires them with smiles.
Something wrong with him!