Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 12806
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 21 Feb 2025, 09:47
መንጌ በአንድ ወቅት፦
"የሰፊው ህዝብ ነገር ግራ እያጋባኝ ነው ጓዶች። ግማሹ ይሄ መሸጦ ባሪያ ይለኛል፣ ከፊሉ ይሄ ሻንቅቅላ እያለ ይዘብትብኛል፣ ሲለው ደሞ ዝንጀሮ ብሎ ጭራሽ ይሰድበኛል።
እኔ እምላችሁ ጓዶች ይሄንን ህዝብ ልምራህ እንጂ ያልኩት ላግባህ ነው እንዴ ?! "