ሁሉም ተነስቶ ኢትዮጵያዬ ማለትን ይወዳል፣ አስማሳይ
Posted: 21 Feb 2025, 03:41
ሁሉም ተነስቶ ኢትዮጵያዬ ማለትን ይወዳል፣ አስማሳይ። የተበላ ካርድ። ያቺኑን ኢትዮጵያ ዝረፋት ስባል ግን የምቀድመዉ የለም። የኢትዮጵያነትን ጭምብል አጥልቆ ስዘርፋት የኖረ ሁሉ ዛሬ ወደ ቀረበት ምዝበራ ለመመለስ ማስመሰሉን ቀጥሎበታል፣ ዳሩ ግን ሕዝቡም ነቅቶዋል፤ ህንጂሩ ብሎዋቸዋል።
ለወደፊት ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰርተህ፣ ለፍተህ እንጂ አስመስለህ መኖር ቆሞዋል!!
ለወደፊት ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰርተህ፣ ለፍተህ እንጂ አስመስለህ መኖር ቆሞዋል!!