የተዛባ ጉዳይ - ዓብዮት ለሱዳን እርዳታ ይሰጣል፣ መንገድ ያብለጨልጫል፣ የወደቁ አዛውንቶች ግን ከህዝብ ገንዘብ ይለምናሉ!
Posted: 20 Feb 2025, 08:21
ለጋሹ አቶ ዓብዮት ለሱዳን $15 ሚሊዮን እርዳታ ይሰጣል፣ ስንዴውን ለውጪ አገር ሸማች ይቸበችበዋል፣ መንገዱንም ጎብችዎች ደስ እንዲላቸው ያብለጨልጫል፣ የወደቁ መንገድ ላይ አዛውንቶች ደግሞ ከህዝብ ገንዘብ እየተለመነ ጠኔያቸውን ይሞላሉ።
ከህዝብ ገንዘብ በማሰባሰብ ብቻ የወደቁ አዛውንቶችን በዘላቂነት ማስተዳደር አይቻልም። ይኸ በቅድሚያ የመንግስት ኃላፊነት ነው መሆን ያለበት። ቋሚ ገቢ የሚያስገኝ መዋዕለ ንዋይ ሊሆን ይችላል ወይንም ከግብር ከሚሰበሰበው ገንዘብ ላይም በየጊዜው የሚቆነጠር ሊሆን ይችላል፣ ግን ዋናው የገቢው ምንጭ መነሻው ከመንግስት መሆን አለበት።
https://www.youtube.com/live/SG3IeGyG0b ... nPMu_eY7Xi