[ሰሞንኛዉ ኤርትራዊ ኣጭር ግጥም] - አንት ብልጽግና አንተ ወያኔ . . . .
Posted: 20 Feb 2025, 04:50
[ሰሞንኛዉ ኤርትራዊ ኣጭር ግጥም] - አንት ብልጽግና አንተ ወያኔ . . . .
ድሮ ድሮ እንዲህ ይባል ነበር
አንተም መላጣ እኔም መላጣ
ምን ያጣላናል በሰው ሰላጣ።
ዘንድሮ ደግሞ
አንት ብልጽግና አንተ ወያኔ፡
ምን ያጣላናል በሄግ ብያኔ!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857&
ድሮ ድሮ እንዲህ ይባል ነበር
አንተም መላጣ እኔም መላጣ
ምን ያጣላናል በሰው ሰላጣ።
ዘንድሮ ደግሞ
አንት ብልጽግና አንተ ወያኔ፡
ምን ያጣላናል በሄግ ብያኔ!

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857&