ፋኖን ፊት ለፊት ገጥሞ የተሸነፈው (ፕሪቶሪያው የተሰረዘበት) አብይ አህመድ ባለ የካቲት 11 እንኳን አደረሳችሁ ጦማሪው ዘግናኝ ጎሰኛው በእውነት ኤርትራ ጋር ጦርነት ልግጠም የሚለው ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው?
የአማራ ህዝብ አንገት ለአንድየ እና ለመጨረሻ ጊዜ እንሳደፋዋለን፤ አማራን አጥፍተን የኦሮሞን የበላይነት እናሰፋናለን፤ የአማራ ህዝብ እና እርስት ለወያኔ አሳልፈን ሰጥተን የጎሳ ፌደሬሽን ኦሮሙማ እንደፈለገ እየጠፈጠፈ ለ ሺ አመታት ኦሮሙማ ይገዛል የሚለው የታላቁ ቅዠት ህልም ስልት መሆኑ ለማንም የሚሳት አይደለም።
ዛሬ ኢትዮጵያ የዜጓቾ አገር ባልሆነችበት አሁን የአብይ አህመድ አቧራ ማስነሳት ማን ሊያምነኝ ብሎ ነው።
በውስጥ ጦርነት እየሰከረ እና እየተደመሰሰ ያለው ኦሮሙማ በእውነት ሻዕብያ ጋር ይዋጋል?
አማራ ፋኖ ንቃ! የገባየ ግርግር ለስርቆት ነው። ከትግራይ ወያኔዎች ጋር የአማራ ፋኖ ትብብር አያስፈልገውም። ወያኔ ብሎ የአማራ ወዳጅ የለም። ወያኔ በመሰረቱ ፀረ-አማራ ሁኖ ደደቢት የተወለደ ደደቢት ያደገ፤ ደደቢት በክንድህ የደመሰስከው ነው። እባብ በኪስህ ይዘህ አትጓዝ፤ እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም፤ወያኔ ሞታለች ብለህ ቼቼ አትበላት - ላንቃዋ የተከፈተው አማራ ለመብላት ነው። ለምን ወያኔዎች ለሁለት ተሰነጠቁ? ለስልት ይሆን? የአብይ ወዳጅ ክንፍ እኮ የአማራ እርስት ፈላጊ ነው። ሌላው ክንፍ እንድሁ። የሌባዎች ግርግር አንተኑ ጥላት ነህ ተብለህ ለ50 አመታት ለተፈረጅከው ነው።
Re: ፋኖን ፊት ለፊት ገጥሞ የተሸነፈው (ፕሪቶሪያው የተሰረዘበት) አብይ አህመድ ባለ የካቲት 11 እንኳን አደረሳችሁ ጦማሪው በእውነት ኤርትራ ጋር ጦርነት ልግጠም የሚለው ኢትዮጵያዊ ስለሆነ
ደም፤ ርስት አልጋ አስመለሽ
የአበረ ነገር ብላሽ
የአበረ ነገር ብላሽ