Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Union

Re: የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ጦርነቱን አሸንፈናል አለ። Witaf Neqay Horus Whatcha gonna do now! ቅቅቅቅ

Post by Union » 18 Feb 2025, 16:48

ከአማራ ክልል ወደ መሀል ሀገር መጥተው ነፃ ያወጡኛል ብለው የሚጠብቁ ሞኞች አሉ ያለው ሆዳም ማን ነበር :lol: :lol: :lol: :lol:


ብርአምጡ ነጋ :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 17524
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ጦርነቱን አሸንፈናል አለ። Witaf Neqay Horus Whatcha gonna do now! ቅቅቅቅ

Post by Misraq » 18 Feb 2025, 23:27

Belaynesh Tilahun Murtesssa :lol: :lol:

ፋፍዴን እስክንድር ላይ የተሳካ መፈንቅለ መንግስት አካሂዶአል፥፥ እስክንድራውያን እና ፋፍዴናውያን በለመዱት ማህበራዊ ሚድያ ላይ እየተጨቃጨቁ ነው፥፥ አንቺ ከየትኛው ወገን ነሽ :lol: :lol:

Union

Re: የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ጦርነቱን አሸንፈናል አለ። Witaf Neqay Horus Whatcha gonna do now! ቅቅቅቅ

Post by Union » 19 Feb 2025, 04:43

ውይ። አገው misraq አንቺም አለሽ ለካ። እረስቼሽ እኮ ነው። ከእናንተ ከአገዎች ጋር ጨረስን እኮ። አማራ በሙሉ አወቃቹ። ዘሙዬም አርፋ ቁጭ አለች። እንደበፊቱ በሳምንት 3ቴ መግለጫ እያወጣች አትርሱኝ አማራ ነኝ ትል ነበር። አሁን ጠፋች ምን ሆና ነው ። :lol: አሁን ስልጤውን እየቀጠቀጥኩ ነው፣፡ጥፊ ከዚ። ዝተታም አገው :lol: :lol:

አንቺም አማራ ነኝ ማለት አቁመሻል። ምነው? ግን አገውነትሽን መደበቅ በማቆምሽ I am proud of u ብዬሻለሁ በፈረንጅኛ :lol:

ሀላፊን አገው ነኝ በል እያልሽ ለአመታት እየጨቀጨቅሽው ጆሮአችንን አደንቁረሽ እራስሽ አገው ሆነሽ ከች አልሽ :lol: :lol:

ለካስ አገው የሚባል ሀገር ልትመሰርቺ አስበሽ ነበር ሀላፊን የምትጨቀጭቂው። የማይሰማ ጉድ የለም እኮ :lol:
Misraq wrote:
18 Feb 2025, 23:27
Belaynesh Tilahun Murtesssa :lol: :lol:

ፋፍዴን እስክንድር ላይ የተሳካ መፈንቅለ መንግስት አካሂዶአል፥፥ እስክንድራውያን እና ፋፍዴናውያን በለመዱት ማህበራዊ ሚድያ ላይ እየተጨቃጨቁ ነው፥፥ አንቺ ከየትኛው ወገን ነሽ :lo

Post Reply