Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6133
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ኤክስፖየር ያረገው ፕ/ት ሙላት አለምን የማታለል ሙከራ!

Post by Odie » 17 Feb 2025, 23:04

ጅራፍ እራሱ መቶ ራሱ ይጮሃል!

ከትላንት በስትያ ብርጌድ አመዳሙን አስልጥነው ኤርትራን ለመውጋት እያዘጋጀን ነው ካሉን በሁዋላ ዛሬ ደግሞ ኤርትራ ስሜን ኢትዮዽያን ልትወር ነው ይሉናል!!

ሳታመሃኝ ብላኝ አለች.....