Page 1 of 1

አገው ገዱ በፋኖ መሪዎች ተሰደበ ተጋለጠ። አገው ገዱ የአማራ ማህበር የሚል ድጅት ከፋኖዎች ጋር ተነጋግሬ መስርቻለሁ ብሎ ዋሸ። ቅቅቅ። የሌባ አይነደረቅ አለ። ሃሃሃ

Posted: 17 Feb 2025, 17:06
by Union
የአማራ ህዝባዊ ድርጅት ባወጣው መግለጫ መሰረት፣ አገው ገዱ ከእኛጋ ምንም አይነት ግንኙነት አላደረገም ብሏል።

አገው ገዱ አሁንም አማራ ነኝ እያለ አይኑን አፍጥጦ መጣ :lol: :lol: :lol:

Re: አገው ገዱ በፋኖ መሪዎች ተሰደበ ተጋለጠ። አገው ገዱ የአማራ ማህበር የሚል ድጅት ከፋኖዎች ጋር ተነጋግሬ መስርቻለሁ ብሎ ዋሸ። ቅቅቅ። የሌባ አይነደረቅ አለ። ሃሃሃ

Posted: 17 Feb 2025, 17:11
by Union
" አገው ገዱ ማንነቱን እና አላማውን ስለምናውቅ እኛ ጋር አይደውልም"

አርበኛ ፕሮፌሰር ጌታአስራድ፣ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ቃል አቀባይ