Page 1 of 1

አባት አርበኞች ፋኖን ተቀላቀሉ። ዋይ ዋይ ዋይ አገው misraq

Posted: 17 Feb 2025, 16:59
by union
አገው misraq የአማራ ካባ ለብሶ የኦርቶዶክስ ቄስ ነኝ ብሎ አባት አርበኞችን በማሳሳት አባት አርበኞች የአገውን ቡድን ተቀላቀሉ እያለ ሲለፈልፍ ነበር

በዛሬው ዜና አባት አርበኞች እነ ዘመነ አገው መሆናቸውን አላወቅንም ነበር ብለው ወደ በታላቁ እስክንድር የሚመራው የአማራ ድርጅት ተቀላቅለዋል