Page 1 of 1
A picture is worth a thousand words! ጌታቸው ረዳ ከሜዳ ውጪ እየሆነች ነው
Posted: 17 Feb 2025, 09:03
by Thomas H
ዶ/ር ደብረፅዮን በአፍሪካ ሕብረት ከመሪዎች ጋር

Re: A picture is worth a thousand words! ጌታቸው ረዳ ከሜዳ ውጪ እየሆነች ነው
Posted: 17 Feb 2025, 13:39
by Thomas H
የሚገርመው ደግሞ የዓብይ አህመድ ምርጫ ቦርድ ደብረፅዮንን ታግድሃል ብሎት ነበር ደብረፅዮን ደግሞ እዛው ድረስ ሄዶ ተዘቅዘቁ ምን ታመጣላችሁ እያላቸው ነው:: He is just flicking his middle finger to them.