Page 1 of 1
Video Of:Check Out My Beautiful Massawa Port.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 16 Feb 2025, 14:05
by tarik
Please wait, video is loading...
Re: Video Of:Check Out My Beautiful Massawa Port.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 16 Feb 2025, 15:19
by Odie
የህግደፍ ካድሬ አዛውንቶች መንጋ!
You actually remind me of DERG propoganda!
Re: Video Of:Check Out My Beautiful Massawa Port.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 16 Feb 2025, 15:24
by Abere
የድሃ ሰርግ ጡሩምባው ብዙ ነው ሲባል አልሰማህ እንደ ወገኔ?
ኮልፌ ገባያ ሰፈር የበለጠ ሙቀት እና ግለት አለው። ሰው እና ስራ የተራበ ምድር ቢኖር ኤርትራ ክ/ሀገር ነው። ከውሻ አፍንጫ የቀዘቀዘ ወደብ ምኑ ይታያል። ዋጋ የለውም። ያው እንደምናውቀው እልህ ምላጭ ያስውጣል ሁኖባቸው የጥንቱን ዘመን እየናፈቁ ዛሬ በችግር ይማቅቃሉ።
Odie wrote: ↑16 Feb 2025, 15:19
የህግደፍ ካድሬ አዛውንቶች መንጋ!
You actually remind me of DERG propoganda!
Re: Video Of:Check Out My Beautiful Massawa Port.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 16 Feb 2025, 15:30
by tarik
Abere wrote: ↑16 Feb 2025, 15:24

Posted: 16 Feb 2025, 15:37
by Fed_Up

ሁለት ኩስማን አህዬች ማናፋት ጀመሩ.... ቅቅቅቅቅቅቅቅ
Re: Video Of:Check Out My Beautiful Massawa Port.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 16 Feb 2025, 15:49
by Abere
Failed-up,
እዋይ ጉድ ምጥዋ - እዋይ ጉድ ምጥዋ ማነው የረገመሽ?
ሰው ጭር ብሎብሽ - ስታኪ ታድሪያለች፥ ብርድ እያንጫረረሽ።
የባሪያ ውሽማ - ሻዕብያ አበጅተሽ፤
ወዘናሽ ተመጦ፤ ወላልቀው ጥርሶችሽ፤
በርደሽ እና ሰክነሽ - ቀዝቅዘሽ አለሽ።
ግመሎች ሰልጥነው ሰው ተጠይፎሽ፤
ምነው ይህን ዕጣ እግዜር ጣለብሽ?
Fed_Up wrote: ↑16 Feb 2025, 15:37

Posted: 16 Feb 2025, 17:41
by Fed_Up
Abere wrote: ↑16 Feb 2025, 15:49

ያአጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል:: ሰገጤ የመንደር ወንዝ እንጂ ስለ ባህር እና ወደብ ምናባክ ታውቃለህ እከካም ድሃ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ምጽዋ ጠላቷን ቅብራ የልጆቿ ከሆነች አመታት ተቆጠሩ::