Please wait, video is loading...
Re: Video Of:Check Out My Beautiful Massawa Port.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
የህግደፍ ካድሬ አዛውንቶች መንጋ!
You actually remind me of DERG propoganda!
You actually remind me of DERG propoganda!
Re: Video Of:Check Out My Beautiful Massawa Port.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
የድሃ ሰርግ ጡሩምባው ብዙ ነው ሲባል አልሰማህ እንደ ወገኔ?
ኮልፌ ገባያ ሰፈር የበለጠ ሙቀት እና ግለት አለው። ሰው እና ስራ የተራበ ምድር ቢኖር ኤርትራ ክ/ሀገር ነው። ከውሻ አፍንጫ የቀዘቀዘ ወደብ ምኑ ይታያል። ዋጋ የለውም። ያው እንደምናውቀው እልህ ምላጭ ያስውጣል ሁኖባቸው የጥንቱን ዘመን እየናፈቁ ዛሬ በችግር ይማቅቃሉ።

Failed-up,
እዋይ ጉድ ምጥዋ - እዋይ ጉድ ምጥዋ ማነው የረገመሽ?
ሰው ጭር ብሎብሽ - ስታኪ ታድሪያለች፥ ብርድ እያንጫረረሽ።
የባሪያ ውሽማ - ሻዕብያ አበጅተሽ፤
ወዘናሽ ተመጦ፤ ወላልቀው ጥርሶችሽ፤
በርደሽ እና ሰክነሽ - ቀዝቅዘሽ አለሽ።
ግመሎች ሰልጥነው ሰው ተጠይፎሽ፤
ምነው ይህን ዕጣ እግዜር ጣለብሽ?
እዋይ ጉድ ምጥዋ - እዋይ ጉድ ምጥዋ ማነው የረገመሽ?
ሰው ጭር ብሎብሽ - ስታኪ ታድሪያለች፥ ብርድ እያንጫረረሽ።
የባሪያ ውሽማ - ሻዕብያ አበጅተሽ፤
ወዘናሽ ተመጦ፤ ወላልቀው ጥርሶችሽ፤
በርደሽ እና ሰክነሽ - ቀዝቅዘሽ አለሽ።
ግመሎች ሰልጥነው ሰው ተጠይፎሽ፤
ምነው ይህን ዕጣ እግዜር ጣለብሽ?
Fed_Up wrote: ↑16 Feb 2025, 15:37ሁለት ኩስማን አህዬች ማናፋት ጀመሩ.... ቅቅቅቅቅቅቅቅ
Re: Video Of:Check Out My Beautiful Massawa Port.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
ያአጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል:: ሰገጤ የመንደር ወንዝ እንጂ ስለ ባህር እና ወደብ ምናባክ ታውቃለህ እከካም ድሃ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ምጽዋ ጠላቷን ቅብራ የልጆቿ ከሆነች አመታት ተቆጠሩ::Abere wrote: ↑16 Feb 2025, 15:49Failed-up,
እዋይ ጉድ ምጥዋ - እዋይ ጉድ ምጥዋ ማነው የረገመሽ?
ሰው ጭር ብሎብሽ - ስታኪ ታድሪያለች፥ ብርድ እያንጫረረሽ።
የባሪያ ውሽማ - ሻዕብያ አበጅተሽ፤
ወዘናሽ ተመጦ፤ ወላልቀው ጥርሶችሽ፤
በርደሽ እና ሰክነሽ - ቀዝቅዘሽ አለሽ።
ግመሎች ሰልጥነው ሰው ተጠይፎሽ፤
ምነው ይህን ዕጣ እግዜር ጣለብሽ?Fed_Up wrote: ↑16 Feb 2025, 15:37ሁለት ኩስማን አህዬች ማናፋት ጀመሩ.... ቅቅቅቅቅቅቅቅ