Page 1 of 1

የአገር ልኡላዊነት ድንብር ማስከበሪያ 100% ኃይል ብቻ ነው የበጎ አድራጎት ተመድ/የተመድ ፍ/ቤት አይደለም። የሩስያ-ዩክሬን ጦርነት ሳይንሳዊ ማስረጃ ነው። ኢትዮጵያ ከዚህ ትምህርት ትውሰድ

Posted: 16 Feb 2025, 13:48
by Abere
የአገር ልኡላዊነት እና ድንብር ማስከበሪያው ብቸኛ100% ኃይል ብቻ ነው። የበጎ አድራጎት ተመድ ወይም የተመድ ፍ/ቤት አይደለም የሩስያ-ዩክሬን ጦርነት ሳይንሳዊ ማስረጃ ነው። ኢትዮጵያ ከዚህ ትምህርት ትውሰድ።

ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ ያለፈቃዷ ምንም አይነት የመረጠቸው ሀገር መሪ ሳይኖራት በሻጥር ያጣችውን ዳር ድንበር እና ሉዋላዊንት ግዛቷን ያለምንም መሳቀቅ በግልጽ ይህ የእኔ ግዛት ነው ማለት መቻል አለባት። አሁን የብልጽግና ኦነግ ይሁን ወያኔ መንግስት የኢትዮጵያ ካርታ ነው ብለው የሚለጠፉትን ማስወገድ አለብን። ይህ ደግሞ ከእያንድ አንዳችችን ጎጆ የጀምራል። ሁላችን በኢትዮጵያ ሉዋላነት የምናምን በየቤታችን በልባችን ግድግዳ በቤታችንም እውነተኛዋ የኢትዮጵያ ካርታ መኖር ይጀመራል። ትክክለኛ አገር መሪ ስታገኝም ኢትዮጵያ በኦፊሴል የኢትዮጵያን ካርታ ለህዝብ እና ለአለም አገራት ማቅረብ አለባት። የኢትዮጵያ ታሪካዊ ግዛት እና ባህር እና መሬት ተወስዶብኛል ጥያቄ ከዚህ ይጀምራል - በጉልበት የተወሰድ በጉልበት ብቻ ነው የሚመለሰው። ከሩስያ-ዪክሬን የበለጠ ማረጋገጫ የለም። ሌባ ለዐመሉ ዳቦ ይልሳል እንድሉ ሻዕብያ ቁርጡን እስኪያገኝ አሰብን ላይበላው ብቻ ይላስ።