Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 16229
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የብልፅግና ስርወ መንግስት ያለው ትግራይ ነው እነ አብይና ሽመልስ አብዲሳ ግን አይገባቸውም! ስራቸውን ለመንቀል 7 አመት በከንቱ ደከሙ!

Post by Axumezana » Yesterday, 16:33

የስልጣኑ ስርወ መንግስት ትግራይ ላይ መሆኑን
የዙፋኑ ስርወ መንግስት ወያነ መሆኑን

ጀላንፎው አብይ ማስተዋል ተስኖት
ጀላጅሉ ሽመልስ አይኑ ጨልሞበት
ጉተውን ለመንቀል ይማስናል ቀን ከሌት

ተው ተው ሲባል ትግራይን ወግቶ
በሰራዊት ብዛት በትእቢት ተመክቶ
ትግራይን ሊያጠፋት ከኢሳያስ ዶልቶ

ዶቄት ሆኗል ብሎ ባወራበት አፉ
በወራት ውስጥ አየነው ተሰባብሮ ክንፉ

ወይን ደብረ ብርሃን ማንኳኳት ሲጀምር
ያለቅስ ጀመረ አድነኝ እግዚአብሔር
ይማፀን ጀመረ በፆም ፅሎት ክምር

ምህረት ተደርጎለት ወይን አገሩ ሲሸኝ
የለመደች ጦጣ አለች ስሩን ካልነቀልኩኝ
ሳይገባት የእርሷም ጉቶ ወያነ መሆኑን
እርቅ ከወይን ጋር አሁኑን አሁኑን
እርቅ ከትግራይ ጋር አሁኑን አሁኑን

ካልሆነም ወይንን ላጥፋ ስትል እንተ ትጠፋለህ
እንደ ሶርያው አሳድ ትሽቀነጠራለህ
[/quote]



Abere
Senior Member
Posts: 12860
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የብልፅግና ስርወ መንግስት ያለው ትግራይ ነው እነ አብይና ሽመልስ አብዲሳ ግን አይገባቸውም! ስራቸውን ለመንቀል 7 አመት በከንቱ ደከሙ!

Post by Abere » Yesterday, 17:41

ትንሽ ሰው ይታዘበኛል ብለህ ማሰብ እንኳን አትችልም። አብይ አህመድ ለወያኔ ህልውና ባይቆም እና ሻጥር ባይሰራ ወያኔ የሚባል ስም ይሁን ቃል ጭራሽ አይሰማም ነበር።

እውነት እውነት እልሃለሁ ወያኔ የተሸነፈው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀው የአማራ ልዩ ሃይል ፋኖ መቀሌ ከተማን ተቆጣጥሮ ለመከላከያ እንዳስረከበ ነው። በቃ እውነቱ ይህ ነው። በመጀመሪያ ዙር ተጠናቋል። ሌላው የኦሮሙማ አብይ የሴራ ጨዋታ ነው።

ሰው ይስቅብሃል በደንብ እምሽክ ድቅቅ ተደርጎ ነው ወያኔ የተሸነፈው።

ለክፉ ቀን ያኖሩት እንቅርት ይሉ ዘንድ እድሜ ለኦሮሙማ ርዝራዥ ቁሞ አልቃሽ ወያኔዎችን አስተርፎ የትግራይ ህዝብን በችግር እና በወንጀለኛ እየቀጣው ነው።
You are begging Abiy Ahemd at the same time you badmouth him. If you have any juice left try to attack again Amhara. You, two purpose all about how to attack Amhara. You already wasted 34 years and lost 1.5 million Tigres. You are very unlearning.


Axumezana wrote:
Yesterday, 16:33
የስልጣኑ ስርወ መንግስት ትግራይ ላይ መሆኑን
የዙፋኑ ስርወ መንግስት ወያነ መሆኑን

ጀላንፎው አብይ ማስተዋል ተስኖት
ጀላጅሉ ሽመልስ አይኑ ጨልሞበት
ጉተውን ለመንቀል ይማስናል ቀን ከሌት

ተው ተው ሲባል ትግራይን ወግቶ
በሰራዊት ብዛት በትእቢት ተመክቶ
ትግራይን ሊያጠፋት ከኢሳያስ ዶልቶ

ዶቄት ሆኗል ብሎ ባወራበት አፉ
በወራት ውስጥ አየነው ተሰባብሮ ክንፉ

ወይን ደብረ ብርሃን ማንኳኳት ሲጀምር
ያለቅስ ጀመረ አድነኝ እግዚአብሔር
ይማፀን ጀመረ በፆም ፅሎት ክምር

ምህረት ተደርጎለት ወይን አገሩ ሲሸኝ
የለመደች ጦጣ አለች ስሩን ካልነቀልኩኝ
ሳይገባት የእርሷም ጉቶ ወያነ መሆኑን
እርቅ ከወይን ጋር አሁኑን አሁኑን
እርቅ ከትግራይ ጋር አሁኑን አሁኑን

ካልሆነም ወይንን ላጥፋ ስትል እንተ ትጠፋለህ
እንደ ሶርያው አሳድ ትሽቀነጠራለህ
[/quote]


Axumezana
Senior Member
Posts: 16229
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የብልፅግና ስርወ መንግስት ያለው ትግራይ ነው እነ አብይና ሽመልስ አብዲሳ ግን አይገባቸውም! ስራቸውን ለመንቀል 7 አመት በከንቱ ደከሙ!

Post by Axumezana » Yesterday, 18:04

Abere በልጅነቴ የተማረ ይግደለኝ ሲባል እሰማ ነበር ! ያንተ PHD ግን በጥላቻ ታጅሎ እንደ ቃልቻ በመጋረጃ ውስጥ አስቀምጦሃል!

Odie
Member
Posts: 2571
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የብልፅግና ስርወ መንግስት ያለው ትግራይ ነው እነ አብይና ሽመልስ አብዲሳ ግን አይገባቸውም! ስራቸውን ለመንቀል 7 አመት በከንቱ ደከሙ!

Post by Odie » Yesterday, 18:23

Axumezana wrote:
Yesterday, 18:04
Abere በልጅነቴ የተማረ ይግደለኝ ሲባል እሰማ ነበር ! ያንተ PHD ግን በጥላቻ ታጅሎ እንደ ቃልቻ በመጋረጃ ውስጥ አስቀምጦሃል!
Blame yourself house ni$$$ga!
Don’t you know you are hated by all bs of your bulsh$$$t!


Dama
Member
Posts: 3098
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የብልፅግና ስርወ መንግስት ያለው ትግራይ ነው እነ አብይና ሽመልስ አብዲሳ ግን አይገባቸውም! ስራቸውን ለመንቀል 7 አመት በከንቱ ደከሙ!

Post by Dama » Yesterday, 20:31

Odie wrote:
Yesterday, 17:56
Odie, you're blind in one eye. I would declare haile Sellasie an infamous traitor only for power and money. He betrayed Menelick. He betrayed his cousin, the legit their to Menelick's crown. He betrayed Lij Iyasu. Would you betray your cousin, take away all his possessions and dignity? Would you conive, cook up and conspire against your cousin and take away his legit throne and sit on it? In so doing would you shock Ethiopia and shed the bloods of 150,000 lives?
I doubt you're that traitors, that criminal mind.

Post Reply