ወይ የእምዬ ውርደት
ሠላማዊ ዜጎችን ዘቅዝቆ እንደ ፍየል በሳንጃ የሆድ እቃ በመዘርገፍ አኩሪ ልምድ ያካበተው የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮማንዶ ዱባይ በተካሄደው የ ስፔሻል ኦፕሬሽን ውድድር ከአለም 101ኛና የመጨረሻው ቦታ በመያዝ እምዬን የአለም ሕዝብ መሳለቂያ እንድትሆን አድርጓታል። ይህ የኢትዮጵያ ስፔሻል ኮማንዶ የጠበቀው መንገደኛና ሠላማዊ ሰው ለእርጂ ቀርቦለት በስንት ደቂቃ የሆድ እቃውን ማውጣት እንደሚችል ነበረ፤ ስልጠናውም በዚሁ የተመረኮሰ ነበር ፤ ነገር ግን እዛ የጠበቀው የእቀትና የቴክኒክ ብቃት ውድድር በመሆኑ ያልጠበቀው ፈተና እንደነበር ታውቋል።
Re: ወይ የእምዬ ውርደት
No shame whatsoever. Samo samo