Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kebena05
Member
Posts: 3058
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

ወይ ግዜ፤ ሻዕቢያ የደርግን ግዙፍ ባሕር ሃይል ደምስሶ ምፅዋን ነፃ ያወጣበትን 35ኛ አመት በማስመልከት አሜሪካ የደስታ መልእክት ላከች

Post by kebena05 » Yesterday, 10:54

አሜሪካ ግን ምን ነካት? ለነ አበራሽ ፣ጋሽ MOU እና ለአራት ኪሎው ጨቅላው feeling አይጨነቁም እንዴ ?

Abere
Senior Member
Posts: 12860
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወይ ግዜ፤ ሻዕቢያ የደርግን ግዙፍ ባሕር ሃይል ደምስሶ ምፅዋን ነፃ ያወጣበትን 35ኛ አመት በማስመልከት አሜሪካ የደስታ መልእክት ላከች

Post by Abere » Yesterday, 12:43

kebena በ05 ሣንቲም አዳሪ :lol:

በድንቡሎ አባሻዎል የደርግ ወታደር ሲያስደስትሽ ያደርበት ወርቃማ ዘመን ይሻልሽ ነበር።

በእውነቱ ለእኔ ኤርትራ ክፍለ ሀገር እና የፍልጤሟ ጋዛ በእኩል ዐይን ነው የማያቸው። ኤርትራ እኮ ፍርስርሷ የወጣ ዝናብ ሲወቃው ያደረ የጭቃ አክንባሎ ሁናለች - ዕድሜ ለሻዕብያ። ድፍን ኤርትራ አፍጥጠሽ ብትፈልጊ ዐይን የሚገባ አንዳች ጥሩ ነገር የለም።

ልብ ብለሽ አስተውለሻል? የጋዛ ስደተኞች ከኤርትራ ህዝብ የተሻለ የኑሮ ደረጃ አላቸው። የጋዛዎችን ተክለ ቁመና ፤ ንጽህና፤ አልባሳት አመጋገብ በስደት ላይ ሁነው እንኳን ከኤርትራ ህዝብ የላቀ ኑሮ አላቸው። ኤርትራ እኮ በጉልበት በወረቀት ላይ ያለች ክፍለ ሀገር እንጅ የፈራረሰች ነች - ሰው አልባ።

የፈራረሰ ወና ባዶ ምድር 35ኛ ሙት ዓመት ትዝካር ማክበር ምን ልብ ያስደውቃል።

ዝም ብለሽ የ35ኛ አመት ተዝካርሽን ብይ :mrgreen:

kebena05
Member
Posts: 3058
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ወይ ግዜ፤ ሻዕቢያ የደርግን ግዙፍ ባሕር ሃይል ደምስሶ ምፅዋን ነፃ ያወጣበትን 35ኛ አመት በማስመልከት አሜሪካ የደስታ መልእክት ላከች

Post by kebena05 » Yesterday, 16:35

አበራሽ የደርግ ወታደርና የሻዕቢያ ሙርከኛው

አንቺ ግን እዚህ የምፅዋ ግንባር ከተማረኩት እድለኞቹ 25 ሺ ወታደሮች መካከል ነሽ ወይስ ሌላ ግንባር ነው የተማረክሽው? ሱንቱ ቅዘናም የኢትዮጵያ ወታደር ነው ከሻዕቢያ ጥይት ለማምለጥ ሲል ቀይ ባሕር ገብቶ የሰመጠው። እስከዛሬ ያንቺ አይነቱ የኢትዮጵያ ሰራዊት ቅዘን ቀዝኖ የሄደው ሽታው አልላቀቅ።

Abere wrote:
Yesterday, 12:43
kebena በ05 ሣንቲም አዳሪ :lol:

በድንቡሎ አባሻዎል የደርግ ወታደር ሲያስደስትሽ ያደርበት ወርቃማ ዘመን ይሻልሽ ነበር።

በእውነቱ ለእኔ ኤርትራ ክፍለ ሀገር እና የፍልጤሟ ጋዛ በእኩል ዐይን ነው የማያቸው። ኤርትራ እኮ ፍርስርሷ የወጣ ዝናብ ሲወቃው ያደረ የጭቃ አክንባሎ ሁናለች - ዕድሜ ለሻዕብያ። ድፍን ኤርትራ አፍጥጠሽ ብትፈልጊ ዐይን የሚገባ አንዳች ጥሩ ነገር የለም።

ልብ ብለሽ አስተውለሻል? የጋዛ ስደተኞች ከኤርትራ ህዝብ የተሻለ የኑሮ ደረጃ አላቸው። የጋዛዎችን ተክለ ቁመና ፤ ንጽህና፤ አልባሳት አመጋገብ በስደት ላይ ሁነው እንኳን ከኤርትራ ህዝብ የላቀ ኑሮ አላቸው። ኤርትራ እኮ በጉልበት በወረቀት ላይ ያለች ክፍለ ሀገር እንጅ የፈራረሰች ነች - ሰው አልባ።

የፈራረሰ ወና ባዶ ምድር 35ኛ ሙት ዓመት ትዝካር ማክበር ምን ልብ ያስደውቃል።

ዝም ብለሽ የ35ኛ አመት ተዝካርሽን ብይ :mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9512
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ወይ ግዜ፤ ሻዕቢያ የደርግን ግዙፍ ባሕር ሃይል ደምስሶ ምፅዋን ነፃ ያወጣበትን 35ኛ አመት በማስመልከት አሜሪካ የደስታ መልእክት ላከች

Post by Digital Weyane » Yesterday, 17:05

ነጮቹ ጌቶቻችን ኡኛ ኢትዮጵያውያንን ፣ ቦተለይ ቦተለይ ኡኛ ወያኔን፣ ንቀውናል ደፍረውናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply