አቶ ትራምፕ ደቡብ አሜሪካን፣ የአረብ ሃገሮችንና የአፍሪካ መሪዎችን በዕርዳታ የሚተነፍሰውን ጉሮሯቸውን አንቆ እኔ የፈለኩትን ብቻ አድርጉ ማለቱ ወዴት ያመራል?
Posted: 11 Feb 2025, 09:49
አቶ ትራምፕ ደቡብ አሜሪካን፣ የአረብ ሃገሮችንና የአፍሪካ መሪዎችን በዕርዳታ የሚተነፍሰውን ጉሮሯቸውን አንቆ እኔ የፈለኩትን ብቻ አድርጉ ማለቱ ወዴት ያመራል?
- እነዚህ ሃገሮች ግሚሶቹ ለትራምፕ ያጎበድላሉ ሌሎቹ ደግሞ ወደ ቻይና ይሸጎጣሉ። ማናቸውም ግን ያለ ውጭ ተፅዕኖ በራሳቸው እግር ላይ ሊቆሙ አይችሉም። አረብ ሃገሮች በተለይ ከአሜሪካ ተፅዕኖ ገና ለብዙ ለዘመናት አይላቀቁም። ይኸ የሚሳየው እንደ ሃገር የሚያኖራቸውና የሚያሳድጋቸው ዋናው ሞተሩ ያለው በውስጣቸው ሳይሆን ከውጪ በሚነዳ ኃይል ነው።
- አፍሪካ በራሷ እግር ለመቆም ዛሬ መስራት ካልጀመረች፣ ከአንድ የባርነት ሰንሰለት ወደ ሌላው ትዘዋወራለች እንጂ መቼም ነፃ አትወጣም። ለዚህ ነው የአሜሪካን መኪናን በቻይና መብራት በደመቀ ጎዳና ላይ እያሽከረከረ በሁዳዴ ቁርጥ ስጋ የሚበላ አሳማ ካድሬ የሚያስፀይፈኝ።
- ትራምፕ በዚሁ ሁኔታ ከቀጠለ፣ አሜሪካ ትነጠላለች፣ ትዳከማለች።
- አውሮፓውያኖች በጊዜ ነቅተው፣ ከአሜሪካ ጉያ ስር ካልወጡ፣ አብረው ይሰምጣሉ።