ለምን ውሻና ካድሬዎች ለአረመኔ አለቆቻቸው ታማኝ ሎሌ ይሆናሉ?
ውሾችም ካድሬዎችም ያለ ድጋፍ በራሳቸው ብቻቸውን መቆም ስለማይችሉ ነው።
Re: ለምን ውሻና ካድሬዎች ለአረመኔ አለቆቻቸው ታማኝ ሎሌ ይሆናሉ?
እንደ መሰለኝ፤
1ኛ) ውሻ ወደ በላበት አጥብቆ ይጮኻል ይባላል - ወደ ጌታው መሆኑ ነው። ካድሬዎች እንድሁ ሆዳቸውን የሞላው ቀጣሪያቸውን ለማስደስት ጎበዝ ውሻዎች (ቲቲ) እንድባሉ ሳይሰለቻቸው ይጮኻሉ።
2ኛ) ልጅ ለእናቴ ውሻ ለሚስቴ አይልም የሚል ብሂል ሰምቸ አውቃለሁ። ምንም እንኳን እንደት ልጅ ለእናቱ የሚለው ትንሽ ግራ የሚያጋባ ቢሆንም እንድሁ ውሻ ግን ይሉኝታ ቢስ ነው። ስለዚህ ካድሬዎች ለእናት አገራቸው አይሉም እንደ ውሻው ሁሉን ወደ አፋቸው ነው። ውሻ ፍቅር አያውቅም ካድሬ የአገር ፍቅር አያውቅ።
3ኛ) ካድሬ እና ውሻ ክብረ-ቢስ ናቸው። ስብዕና ስለሌላቸው ለሆዳቸው ሲሉ በየጊዜው አላማ እና አቋማቸው ይቀያየራል - መርህ አልባዎች ናቸው።
ውሻ የተፋውን መልሶ ይልሳል ይባላል። ካድሬ ትናንትና ኦሮሙማን ተቃውሞ ና! ቡችዬ ኮንዶምንየም ይሰጥሃል፤ ወዘተ ከተባለ የተፋውን እየላሰ ከኦሮሙማ ጋር እግር ስር ይለማመጣል። ትናንትና ተቃዋሚ ግንቦት 7 ተብሎ ዛሬ የኦነግ-ብልጽግና ሚንስቴር መሆን የተፋውን የሚልስ ውሻ ባህርይ ነው። ትናንትና ኦሮሙማ ሰው ዘቅዝቆ፤ ሲሰቅል፤ ውሃ እንስራ የተሸከሙ ንጹሃንን ግንባራቸውን ብሎ የገደለን አረመኔ ኦሮሙማ የነቀፈ ዛሬ ለአዳነች አቤቤ እና ለነፍሰ በላ አብይ መወድስ የሚደረድር የተፋውን የሚልስ ውሻ ነው።
ውሻ ትክክለኛ የካድሬ መገለጫ ገጸ-ባህርይ ነው። ለምን አረቦቹ ውሻን [ከልብ] አሉት?
Re: ለምን ውሻና ካድሬዎች ለአረመኔ አለቆቻቸው ታማኝ ሎሌ ይሆናሉ?
ጠባያቸውን በትክክል አስቀምጠኸዋል።
ግን ጭራቸውን የሚቆሉበት ዋናው ምክንያት ጄኔቲካል ራሳቸውን ችለው መቆም የማይችሉና በራሳቸው የማይተማመኑ ሽንታሞች ስለሆኑ ነው።
ግን ጭራቸውን የሚቆሉበት ዋናው ምክንያት ጄኔቲካል ራሳቸውን ችለው መቆም የማይችሉና በራሳቸው የማይተማመኑ ሽንታሞች ስለሆኑ ነው።
Re: ለምን ውሻና ካድሬዎች ለአረመኔ አለቆቻቸው ታማኝ ሎሌ ይሆናሉ?
'Dog is a man's best friend'
please do not equate GOD created animals with sub-humans.
please do not equate GOD created animals with sub-humans.
Re: ለምን ውሻና ካድሬዎች ለአረመኔ አለቆቻቸው ታማኝ ሎሌ ይሆናሉ?
Meaning, sub-human by choice!
ውሻ ጌታውን የተሻለ ጠባይ እንዲኖረው ሲያደርግ፣ ካድሬ ግን አለቃውን የባሰ እየተጣመመና እየከፋ እንዲሄድ ያደርገዋል።
ለዚህ ደግሞ የጉራጌ ህዝብ መብት ተሟጋች የነበረውን subhuman ጭልፊቱን ማየት ነው። እኔ ስለ “ኮሪዶር paradigm” እለፈልፍልሃለሁ፣ አንተ ጭፍጨፋውንና አረመኔነቱን ግፋበት የሚል ወዶ-ገብ ወራዳ የእንግዴ ልጅ ነው።
ውሻ ጌታውን የተሻለ ጠባይ እንዲኖረው ሲያደርግ፣ ካድሬ ግን አለቃውን የባሰ እየተጣመመና እየከፋ እንዲሄድ ያደርገዋል።
ለዚህ ደግሞ የጉራጌ ህዝብ መብት ተሟጋች የነበረውን subhuman ጭልፊቱን ማየት ነው። እኔ ስለ “ኮሪዶር paradigm” እለፈልፍልሃለሁ፣ አንተ ጭፍጨፋውንና አረመኔነቱን ግፋበት የሚል ወዶ-ገብ ወራዳ የእንግዴ ልጅ ነው።
Re: ለምን ውሻና ካድሬዎች ለአረመኔ አለቆቻቸው ታማኝ ሎሌ ይሆናሉ?
I don’t like pit bulls:
Re: ለምን ውሻና ካድሬዎች ለአረመኔ አለቆቻቸው ታማኝ ሎሌ ይሆናሉ?
ስለ መረጃው እናመሰግናለን! ተጨማሪ ዕውቀት ይሰጣል። ዐረቦች ውሻ አይወዱም ከልብ ብለው ይጠሩታል። ምንም እንኳን ስለ ዕስልምና ሃይማኖት እውቀት ባይኖረኝም በልጅነት ጊዜየ በርካታ ሙስሊም የአካባቢው ልጆች ውሻ እግዜር (አላህ ስለረገማት) ነው ከልብ ብለው የሚሰድቧት ሲሉ እሰማ ነበር።
እንደ እነርሱ አባባል ዓለም የቂያም (የጥፋት) ጊዜ ገጥሟት ሁሉ ፍጡር እንሰሳ እግዚኦ (ኑሮ!) እያለ ወደ አምላኩ ሲጮኽ ውሻ ግን ከጸሎት ማህበሩ ፈርጥጣ ተራራ ላይ ወጥታ በወሲብ ተቆላልፈው በመታየታቸው ነው የሚል ነገር እሰማ ነበር - ሃይማኖታዊ እውነትነቱን አላውቅም። ልክ በኖህ የጥፋት ዘመን ኖህ ቁራን ንፍር ውሃው ጠፍቶ እንደሆን አይተሽ ነይ ቢላት በዛው ብር ብላ እንደቀረች አይነት - የቁራ ቀጠሮ ይባላል አይደል።
በዚህ አንጻርም ዛሬ ኢትዮጵያ ንፍር ጥፋት ውስጥ እያለች ውሻዎች በጥቅም ታውረው ኢትዮጵያን እያጠፉ ነው።