Page 1 of 1

Shocking: የዓብይ አህመድ ኮማንዶዎች በዱባይ ተዋረዱ

Posted: 10 Feb 2025, 00:43
by Thomas H
በዱባይ አዘጋጅነት በየዓመቱ እየተካሄደ በሚገኘው የዘንድሮው የUAE SWAT Challenge የዓብይ አህመድ ኮማንዶዎች ከ103 አገሮች 101ኛ ወጡ:: 102ኛ እና 103ኛ የወጡት አገሮች የሴት ፖሊሶችን ነው ለውድድር የላኩት በተለይ የኔፓል ቡድን ውስጥ አራስ ሴቶች በቡድኑ ውስጥ ተካትተው ነበር:
ውጤቱ ከሞት ስለማይተናነስ አበባ ጉንጉን አንዲሁም ሻማ ማብራት እና ፍታት ይደረግላቸው