Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 12860
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 09 Feb 2025, 13:38
Axumezana 2ኛው ትዕይንተ- ትርዒት ኡ! ኡ! ትራምፕ (UUU Trump) ለመጀመር ጀርባውን እያሳከከው ነው። በአማራ ላይ ባለው የመረረ ጥላቻ ለመበቀል፡ በ1ኛው ጉንጩ አብይ አብይ በሌላው ጉንጩ የቀድሞ ወዳጁን ኢሳያይስ ይማጸናል።
ወያኔዎች ቅስማቸውን የሰበረው የአማራ ፋኖ ልዩ ሃይል ድል ከፍተኛ የአእምሮ ነውጥ ጥሎባቸዋል። በታሪክ አጋጣሚ የሰረቁትን የአማራ ህዝብ እና እርስት አሁንም ለማገኜት በከንቱ ልኸጫቸውን እያዝረበረቡ 1ኛው ወያኔዊ ክንፍልየአብይ (ኦሮሙማ) ጎን ተሰላፊ ሌላኛ 2ኛ ክንፍ ከሽፋታ ሻዕብያ ጎን ተሰላፊ በመሆኑ አቤቱታ ጩኸታቸውን እያላዘኑ ነው።
እንደ እኔ ለአማራ ፋኖ የማስገነዝበው ቢኖር አንዳንድ ተላላዎች ወይም የወያኔ/ኦሮሙማ ተላላኪዎች ፋኖ ከወያኔ ሽፍታ ቲዲፍ ጋር መተባበር አለበት እያሉ ይወሰውሳሉ። መሆን የለበትም። ይህን የሚያሚያደርግ ሞኝ ነው። ወያኔ ቀን ቀን የትግል ጓደኛ ማታ ማታ ጅብ በመሆን ብዙዎችን በእንቅልፋቸው የጨፈጭፈች ጅብ ናት። እንደ ሰማነው ወያኔ ኢህ አፓ ሆዱ እስኪሞላ አብልታ ሌሊት በተኛበት ያረደች ናት፡ በቅርቡ በትግሬ ጦርነት መነሻ የሆነውም የሰሜን ዕዝ ኮማንድ በተለይም የአማራ ተወላጅ ወታደሮችን ቀን ጓደኛ ጓደኛ ተጫውታ እራት ዶሮ ወጥ እና ጠላ አጠጥታ ሌሊት በተኛበት ያረደች ናት። አሁን አማራ ፋኖ ከትግሬ ወያኔ የቀን ሰዎች የሌሊት ጅቦች መጠንቀቅ አለበት። አንድ ወያኔ በፋኖ ዙሪያ ሊታይ አያስፈልገውም። የሚመጡት በተልዕኮ ነው - የፋኖ መሪዎችን ለማስገደል። የአማራ ህዝብ ትግል የሚሳካው ወያኔ እና ኦነግ ከምድረ ገጽ ሲጠፉ ብቻ ነው - ተጻራሪ ራዕይ ያላቸው አብረው ሊኖሩ አይችሉም። ይኸ ያልገባው ፋኖ ካለ እርሱ ፋኖ ሳይሆን በግ ወይም ሌላ ነው። አሁን ወያኔ ትግሬዎች በሁሉት ጉንጫቸው ነው የሚያወሩት። ስለፋኖነት ያወራሉ እንደ ገና ደግሞ አብይ የአማራን እርስት እና ህዝብ ነጥቆ እንድሰጣቸው ይማጸናል- ምሳሌ አክሱም-ኢዛና።
አብይ አህመድ አቅም አጥቶ እና አልችል ብሎ እንጅ ቢችል እኮ ለወያኔ ትግሬዎች ጨምሮ ይሰጣቸው ነበር። በአማራ ፋኖ እየተገረፈ ስለሆነ ወያኔ ትግሬዎች ቢያላዝኑ ቢጮኾም ምንም ማድረግ አልቻለም - ከልቡ ከማዘን በስተቀር። ለማንኛውም ወያኔዎች ልብ የላቸውም ክረትም ሲጀምር ( 3/4 ወራት በኋላ) ጦርነት ይቀሰቅሳሉ። መቸም ትግራይ ውስጥ እርሻ መተዳደሪያ መሆን ከቀረ ቆይቷል። በእርግጠኝነት ግን ኡ! ኡ! ትራምፕ (UUU Trumpye')
ሙዚቃ ይለቃሉ - ጀርባቸውን በደንብ አሳክኳችዋል።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16229
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 09 Feb 2025, 15:44
የአበረ ጉዳይ ፍየል እዚህ ቅዝምዝም ወድያ! አራት ኪሎ ገባህ ስትባል ስለ ሰሊጥ መሬት ታወራለህ!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 12860
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 09 Feb 2025, 16:25
Axumezana,
አሁን የ4ኪሎ ብቸኛ እና ከፍተኛ ሥጋት የሆነ እኮ አማራ ፋኖ ነው። የትግሬ-ወያኔ 17ዓመታት ወገቡን እንደተመታ እባብ ድንጋይ ለድንጋይ ሲያንፏቅቅ የፈጀበትን ያህል አይደለም ፋኖ - ለማመን ቢማይቻል ፍጥነት ነው ዙሪያ ገባ ጥላት እየመከተ አካባቢያዊ ኃይል የሆነው። ያለምንም የምዕራብ ይሁን የአረብ ወዘተ አገራት እገዛ ጥላት እየማረከ ታጥቆ በፍጥነት የ4ኪሎ ኦነግ እና የወያኔ የህልውና ስጋት ለመሆን የበቃው።
ኢትዮጵያን ነጻ ማውጣት የሚችል ብቸኛ ሃይል እና ተስፋ አማራ ፋኖ ነው። ይህ ጉዳይ ከፍተኛ ስጋት ነው - ለኢትዮጵያ እንድሁም ለአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላቶች።
But, I can tell very assuredly, you will roll on your back again, singing the UUU Tump lyrics. We will see if he even bothers about Woyane's rolling show or call it is habit of shiት third-world thugs
Axumezana wrote: ↑09 Feb 2025, 15:44
የአበረ ጉዳይ ፍየል እዚህ ቅዝምዝም ወድያ! አራት ኪሎ ገባህ ስትባል ስለ ሰሊጥ መሬት ታወራለህ!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16229
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 09 Feb 2025, 18:42
አበረ ከተከበረው የአማራ ህዝብ የወጣ ድርጅት ኢትዮጵያን ቢያስተዳድር ደስተኛ ነኝ፥ Ethiopia is now a lawless land and it needs a wiser leadership ! የአንተ ችግር ግን የትግረዋይ ጥላቻ ነው። ጥላቻ ደግሞ እንደ ጉበኛ እዉር ያደርገሃል! የተጋሩን መከራ በምናብ እያየህ የምትደሰት ሰው ነህ! ጥላቻ በዚህ ምድር በሽታ፥ በዃላም ገሃነም ይከተሃል!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 12860
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 10 Feb 2025, 09:33
እኔ ላረጋግጥልህ የምፈልገው ጉዳይ ለትግራይ ክፍለ ሀገር ህዝብ ፍጹም ጥላቻ የለኝም። ትግራይን በዘመን ከፍዬ ማየት የጀመርኩት ከቅርብ አመታት ወዲህ ነው። ለቅድመ-ደርግ ትግራይ ክፍለ ሀገር ህዝብ ያለኝ የከበረ አመለካከት ከደርግ ወዲህ በተለይ ከወያኔ ወዲህ የተለያየ ነው። በጥቅሉ ትግሬ ሳይሆን በትግሬ ላይ የሰፈረው የወያኔ እርኩስ መንፈስ ነው። እንደ አንተ ወያኔ የጽድቅ የሰማይ ቤት መንገድ ነው ብልህ የምታምነው። የጥፋት፤የውሸት፤የስርቆት፤የዝርፊያ፤ የእርስ በእርስ ግጭት ሁከት ምንጭ የሰይጥን የአውሬው መንገድ ወደ ሲዖል የሚመራ ነው። የትግራይ ክፍለ ሀገር ህዝብ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ዛር ፈረስ እንድላቀቅ ነው። በእውነት ሲያጠምቋችሁ እውነት ሲመራችሁ ተጠላን ትላላችሁ። አዎ የትግራይ ህዝብ ከችግር እና ከታሪካዊ ተወቃሽነት ነጻ ለመሆን ወያኔያዊ እና አገር አስገንጣይ አመለካከት፤ድርጊት ማስወገድ ይገባዋል። ጎጅ አላማ እና ኢትዮጵያን ለውድቀት የሚጥል የሞተ ቅጥረኛ ወያኔ ሃሳብ ይዞ ሙገሳ እና ውዳሴ መጠበቅ ሞኝነት ነው።
Axumezana wrote: ↑09 Feb 2025, 18:42
አበረ ከተከበረው የአማራ ህዝብ የወጣ ድርጅት ኢትዮጵያን ቢያስተዳድር ደስተኛ ነኝ፥ Ethiopia is now a lawless land and it needs a wiser leadership ! የአንተ ችግር ግን የትግረዋይ ጥላቻ ነው። ጥላቻ ደግሞ እንደ ጉበኛ እዉር ያደርገሃል! የተጋሩን መከራ በምናብ እያየህ የምትደሰት ሰው ነህ! ጥላቻ በዚህ ምድር በሽታ፥ በዃላም ገሃነም ይከተሃል!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16229
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 10 Feb 2025, 16:28
Abere pls join me in the Golden Jubilee celebration of TPLF! Do not only see the weaknesses of TPLF, but also its strength!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 12860
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 10 Feb 2025, 16:40
Axumezana,
You are invited Teddy's Fano Fano song
Axumezana wrote: ↑10 Feb 2025, 16:28
Abere pls join me in the Golden Jubilee celebration of TPLF! Do not only see the weaknesses of TPLF, but also its strength!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 12860
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 10 Feb 2025, 21:07
ወይጉድ ወይን ሊጥ ሰርቆ የሚሸሽ ወይን ከመቸ ወዲህ ነው ጀግና የተባለው። ሊጥ ልሶ የሚሮጥ ውሻ ብቻ ነው በአገራችን። ሊጥ ጠጥቶ የቀዘነ ቅዘናም ወያኔ በየሳሩ ፋኖ ያንጠባጠበው ነው እኮ። ወይን is well know historical for its ኡኡ ጆባይነንዬ lyric.
![Mr. Green :mrgreen:](./images/smilies/icon_mrgreen.gif)
አንድ አንድ ጊዜ እንዳማረበት መሞት መልካም ነገር ነው። የወያኔ ሽንፈት በዘራችሁ አይድረስ የሚያስብል መጭውን የትግራ ትውልድ ሳይቀር ቅስም የሰበረ - ታሪክ የሰበረ ብቻ አይደለም።
Axumezana wrote: ↑10 Feb 2025, 19:21
ፋኖ ዘጭዘጭና ወይንን ለማወዳደር ትከጅላለህ?
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16229
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 10 Feb 2025, 22:27
ጉራና ሽለላ የፋኑዬ ትጥቁ
ወይን ሲመጣበት ሽሽቶ መደበቁ
ይህንን ጉድ አይተው ሳይወዱ ይስቁ
-
Dama
- Member
- Posts: 3098
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » Yesterday, 00:33
Axumezana wrote: ↑09 Feb 2025, 18:42
አበረ ከተከበረው የአማራ ህዝብ የወጣ ድርጅት ኢትዮጵያን ቢያስተዳድር ደስተኛ ነኝ፥ Ethiopia is now a lawless land and it needs a wiser leadership ! የአንተ ችግር ግን የትግረዋይ ጥላቻ ነው። ጥላቻ ደግሞ እንደ ጉበኛ እዉር ያደርገሃል! የተጋሩን መከራ በምናብ እያየህ የምትደሰት ሰው ነህ! ጥላቻ በዚህ ምድር በሽታ፥ በዃላም ገሃነም ይከተሃል!
He loves his tribe. That is the definition his love of Ethiopia.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 12860
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » Yesterday, 10:29
ላም በሬየን ስልሸጥ ጥማዴን ሳልፈታ፤
አስታ ጠቀኝ ወይን ገብቶ በጋጋት።
ዱላ ምሳር ይዠ ባዶ እጀን ገጥሜ
ዝናር ክላሽ ታጠቅኩ ወያኔን ደምስሸ - ወይንን አድክሜ።
የተጫነችውን አትበላም አህያ፤
ፋኖ ታጠቀበት የወይንን መሳሪያ።
ቱታ! ቱታ! ብቻ የወይን ድንፋታ፤
ገረፋት ፋኖየ ትጥቋን እያስፈታ።
Axumezana wrote: ↑10 Feb 2025, 22:27
ጉራና ሽለላ የፋኑዬ ትጥቁ
ወይን ሲመጣበት ሽሽቶ መደበቁ
ይህንን ጉድ አይተው ሳይወዱ ይስቁ
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16229
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » Yesterday, 11:16
ያልተደረገ ግጥምያ
ጀግና ጀግና ግልብያ
ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ
ፋኑዬ በምናብ የጀግንነት ማማ