Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 14305
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Selam/ » 09 Feb 2025, 08:54

የዛሬ ሰማንያ ዓመት እስራኤላውያንን አፍሪካ ውስጥ የማስፈር ሃሰብ ቀርቦ ነበር። ሆኖም የትሮፒካል በሽታን በመፍራት ምክንያት፣ ሰፈራው ወደ ፍልስጤም አዘነበለ። ዛሬ ደግሞ ነገሮች ተገልብጠው፣ ፍልስጤሞችን ወደ አፍሪካ እናስፍር የሚል የዕብደት እሳቤ ብቅ ብሏል። የትኛው የአፍሪካ መሪ አብሮ እንደሚያብድ እናያለን።

እስከዚያ ጠንቋዮች አርፋችሁ ቁጭ በሉ።

Affable
Member
Posts: 242
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Affable » 09 Feb 2025, 09:51

ሁለቱንም በአንድ አይነት መመዘን ትክክል አይመስለኝም። ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በፊት እስራኤላውያን በመላው አውሮፓ ተበትነው ነበር የሚኖሩት። የኔ የሚሉት አገር አልነበራቸውም። አወ ኡጋንዳ ለማስፈር ታቅዶ ነበር። የ ፉልስጤማውያን ጉዳይ የተለየ ነው። ከአገራቸው ለማባረር ነው የታቀደው። ያ አይሆንም። ትራምፕም ያንን ያቃል። ግን attention ወደሱ መሳብ እስከቻለ ድረስ ምንም ሀሳብ ያሰራጫል no matter how silly it is.

Selam/
Senior Member
Posts: 14305
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Selam/ » 09 Feb 2025, 10:13

ትክክል ነው፦ በምንም መመዘኛ አይመሳሰሉም። እኔ ያመጣሁት፣ ህዝቦችን ከኖሩበት ቦታ ለማጥፋት የአንድ ትውልድ ዘመን ብቻ እንደሚበቃ ለማሳየት ነው።

ይኸ ድፍን ሰውዬ ደግሞ፣ ካሳ ካልከፈልከው በስተቀር በድንገት ሳያስብ ያቀረሸው ሃሳብ ቢሆንም እንኳን አይለቅህም። ሶማሌና ሶማሌላንድ ስማቸው በትራምፕ ማስታወሻ ላይ እንዲፃፍ ቱስ ቱስ ማለት አብዝተዋል። መጨረሻቸውን ያሳየን!

I have a feeling that the King of Jordan and the President General in Egypt will open their hearts to us and Israel to provide the necessary land to accommodate the residents of Gaza.

Affable wrote:
09 Feb 2025, 09:51
ሁለቱንም በአንድ አይነት መመዘን ትክክል አይመስለኝም። ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በፊት እስራኤላውያን በመላው አውሮፓ ተበትነው ነበር የሚኖሩት። የኔ የሚሉት አገር አልነበራቸውም። አወ ኡጋንዳ ለማስፈር ታቅዶ ነበር። የ ፉልስጤማውያን ጉዳይ የተለየ ነው። ከአገራቸው ለማባረር ነው የታቀደው። ያ አይሆንም። ትራምፕም ያንን ያቃል። ግን attention ወደሱ መሳብ እስከቻለ ድረስ ምንም ሀሳብ ያሰራጫል no matter how silly it is.

Odie
Member
Posts: 2571
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Odie » 09 Feb 2025, 10:33

ይሄ የማስፈሩ ጉዳይ ከተገፋበት አስፈሪ ነው!

የስው ዘር እስካሁን የደረስበትን የስው መብት ጥበቃ ሁሉ ይሽራል:: ጥቂት ግለስቦችና ዘሮች እንደፈለጋቸው አለምን ኢንጂኔር የሚያደርጉበት ትልቅ ደረጃ ተደርሷል ማለት ነው::
ይሄ ጉዳይ ከሚመለከታቸው እንኳን ወይም በአለም አቀፍ ደረጃ መፍትሄ ሳይፈለግለት በምናለብኘት ሊፈፀም መታስቡ UN መናቁ ያስፈራል:: ሌላ የአለም ጥፋት የተደገነ ይመስላል::
አለምአቀፍ አሳሪ ህጎች ገደል የገቡበት ሁኔታ ነው ያለው::
ፍልስጥኤማውያን አክራሪዎችን ሳይወክሉ የተስጣቸው እድል ተጠቅመው ከእስራኤል ጋር በስላም መኖር አልፈለጉም:: ኢየሩሳሌምን ለሌሎች እስላሞች ለማስገኘት ሲሉ አክራሪ ሆነዋል:: እስራኤል የመኖር መብቷ ተጠብቆ በስላም መቆየት አልቻለችም:: ሆኖም ያደረስችው የጦር ጥፋት አስፈሪና ጭካኔ የተሞላ ነው:: መፍትሄው አለማቀፍ መሆን ሲገባው አሁን እየታቀደ ያለው ዘረኝነት የተሞላበት ለአለም ህብረተስብ ንቀት የያዘና ተመልስን የሁለተኛው አለም ጦርነት ዘመን የገባን ይመስላል!! ይሄ ጊዜ ለ HoA ምን ይዞ ይመጣል? አፍሪካ ምን ይገጥማት ይሆን የሚለው አሳሳቢና አፍሪካውያን ሊዘጋጁበት የሚገባ ጊዜ ነው::
ሶማሊያ እራሱዋ በሽብርተኛ የተበከለች ነች:: HoA ሆነ አፍሪካውያን መቀበል የለባቸውም:: ሽብርተኛ የትም ወስድከው ሽብር መውለዱ አይቀርም እራሳቸው ወደው ካልስፈሩ አለምን አፍሪካንም ማሽበራቸው አይቀርም ስለፈለሱበት ማስባቸውም አይቀርምና::
ወይ ከፈለጉ እዛው አረብ መሃል ያስፍሯቸው:: የማይቀበሏቸው እነርሱም ፈርተዋቸው ነው:: ካልሆነም ያው እስራኤል ሁሉንም ጠቅልላ ፍልስጤአምያውንን ጨምራ እንዳንድ አገር ታስተዳድር:: በኢሩሳሌምና በሽብር የተነሳ 2 state solution ውሃ በልቶታል::

Selam/
Senior Member
Posts: 14305
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Selam/ » 09 Feb 2025, 12:10

እንደ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ዓይነት አሁን አይፈጠርም ምክንያቱም አሁን ብዙ ጉልበተኛ ሃገሮች በየቦታው ፈልተዋል።

በመጀመሪያ በኒውክለር ሃይል የሰለጠኑት አሜሪካና እስራኤል ከዚያም ቻይና፣ ራሺያ፣ ሰሜን ኮርያ ህንድ እንዲሁም በሽፍንፍንም በቀላሉ ለማግኘት የምትችለው ኢራን ደረታቸውን እየደለቁ ጉርምስናቸው ለማሳየት በየስፍራቸው ይወራጫሉ። በሌላ በኩል መካኖቹ ደቡብ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ አፍሪካና የዓረብ ሃገሮች በአንዱ ወይንም በሌላው ከመወረር ወይንም በአስገዳጅነት ከመለጠፍ በስተቀር ምንም ፋይዳ ሳይኖራቸው አድፍጠው ይጠብቃሉ።

አሜሪካ ጋዛን ብትወር ማንም ተይ የሚላት ሃይል አይኖርም። ቻይናም ታይዋንን ብትቆጣጠር ትንፍሽ የሚል አይኖርም። ሌላም ሃገሮች ቢኮራኮሙና ቢስፋፉ ተዉ የሚላቸው የዓለም አቀፍ ሃይል አይኖርም።

በሚቀጥሉት ዓመታት ግን የአሜሪካና የእስራኤል ከኢራን ጋ ያላቸው ፍጥጫ ይለይለታል። የራሺያ በአውሮፓ ላይ የሚኖራት የሃይል ሚዛን ይታያል። ቻይና በኢኮኖሚ፣ በጦር ሃይልና በዓለም አቀፍ ግንኙነት የምታሳየው ተፅዕኖ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

Dama
Member
Posts: 3098
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Dama » 09 Feb 2025, 12:14

Odie wrote:
09 Feb 2025, 10:33
ይሄ የማስፈሩ ጉዳይ ከተገፋበት አስፈሪ ነው!

የስው ዘር እስካሁን የደረስበትን የስው መብት ጥበቃ ሁሉ ይሽራል:: ጥቂት ግለስቦችና ዘሮች እንደፈለጋቸው አለምን ኢንጂኔር የሚያደርጉበት ትልቅ ደረጃ ተደርሷል ማለት ነው::
ይሄ ጉዳይ ከሚመለከታቸው እንኳን ወይም በአለም አቀፍ ደረጃ መፍትሄ ሳይፈለግለት በምናለብኘት ሊፈፀም መታስቡ UN መናቁ ያስፈራል:: ሌላ የአለም ጥፋት የተደገነ ይመስላል::
አለምአቀፍ አሳሪ ህጎች ገደል የገቡበት ሁኔታ ነው ያለው::
ፍልስጥኤማውያን አክራሪዎችን ሳይወክሉ የተስጣቸው እድል ተጠቅመው ከእስራኤል ጋር በስላም መኖር አልፈለጉም:: ኢየሩሳሌምን ለሌሎች እስላሞች ለማስገኘት ሲሉ አክራሪ ሆነዋል:: እስራኤል የመኖር መብቷ ተጠብቆ በስላም መቆየት አልቻለችም:: ሆኖም ያደረስችው የጦር ጥፋት አስፈሪና ጭካኔ የተሞላ ነው:: መፍትሄው አለማቀፍ መሆን ሲገባው አሁን እየታቀደ ያለው ዘረኝነት የተሞላበት ለአለም ህብረተስብ ንቀት የያዘና ተመልስን የሁለተኛው አለም ጦርነት ዘመን የገባን ይመስላል!! ይሄ ጊዜ ለ HoA ምን ይዞ ይመጣል? አፍሪካ ምን ይገጥማት ይሆን የሚለው አሳሳቢና አፍሪካውያን ሊዘጋጁበት የሚገባ ጊዜ ነው::
ሶማሊያ እራሱዋ በሽብርተኛ የተበከለች ነች:: HoA ሆነ አፍሪካውያን መቀበል የለባቸውም:: ሽብርተኛ የትም ወስድከው ሽብር መውለዱ አይቀርም እራሳቸው ወደው ካልስፈሩ አለምን አፍሪካንም ማሽበራቸው አይቀርም ስለፈለሱበት ማስባቸውም አይቀርምና::
ወይ ከፈለጉ እዛው አረብ መሃል ያስፍሯቸው:: የማይቀበሏቸው እነርሱም ፈርተዋቸው ነው:: ካልሆነም ያው እስራኤል ሁሉንም ጠቅልላ ፍልስጤአምያውንን ጨምራ እንዳንድ አገር ታስተዳድር:: በኢሩሳሌምና በሽብር የተነሳ 2 state solution ውሃ በልቶታል::
Odie, all this stink, you pulled out of your arse or puked some of it?

Odie
Member
Posts: 2571
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Odie » 09 Feb 2025, 12:20

ይሄ የአይጥና የድመት የጉልቤዎች (bullies) ፍጥጫ ነው የአለም ስላምና መኖሪያ ቦታነት የሚያበላሸው:: አንድ እብድ እንደ ሙሶሎኒና ሂትለር ያዙኝ ልቀቁኝ ያለ ለታ ያው ምን እንደሚሆን ግልፅ ነው:: ወጣም ወረደ ጥቁር ህዝቦች በዚህ ቀመር ውስጥ አሁንም ፋንታቸው ያው ዘመናዊ ባርነት ነው የሚሆነው:: ገና እንደተወዛገቡና እየተባሉ እንደተኙ ነው ያሉት!

Remember The Doomsday Clock was set at 90 seconds to midnight in 2023 and 2024. This is the closest the clock has ever been to midnight. And it is real!

Odie
Member
Posts: 2571
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Odie » 09 Feb 2025, 12:26

Dama the taliban and hater!

Dama
Member
Posts: 3098
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Dama » 09 Feb 2025, 12:41

Odie wrote:
09 Feb 2025, 12:26
Dama the taliban and hater!
I wish I was the Taliban. I would have the US weapons to kill stinkers like you and would also have immunity. Plus, I would have the Saudi Arabia dollar called Riyal.
You are dangerously cruel and inhumane. No good for anyone.
Your words stink worse than your poo.

Affable
Member
Posts: 242
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Affable » 09 Feb 2025, 13:10

አወ የ ሁለተኛው አለም አይነት ጦርነት አይጀመርም። ግዜው ተለውጦአል። ብዙ አገሮች የ ፈሪ በትር አላቸው። ስለማስፈሩን በተመለከተ እስራኤልውያን ወደ ፉልስጤም ሲመጡ የሰሜን አሜሪካና የአውሮፓ ሙሉ ድጋፉ ነበራቸው። የ ትራምፕን የሰፈራ ፕሮግራም የ Hungaryው ዲክታተር ካልሆነ በስተቀር ሌላ የሚደግፉ የ አውሮፓ መሪ አይገኝም። ካናዳ ጭራሸ‍ የማይታሰብ ነው። ወደ ቱሪስት Mecca እንቀይራታለን የሚለውም አሳብ የሚያዋጣ አይመሰለኝም። እዛ ምድር ላይ ብዙ ሚሊዪኖች ለማንቀሳቀስ የሚፈልግ ቢሊየነር የሚገኝ አይመስለኝም። ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ሰላም የማይሸትበት ስፉራ ገንዘባቸውን ለስራ አያውሉም።

Selam/
Senior Member
Posts: 14305
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Selam/ » 09 Feb 2025, 13:16

እንደዚህ ዓለም በተዘበራረቀበት ዘመን፣ እንደ ድሮው አንዱ ዕብድ በነገሰ ቁጥር የእሱ ወገን አሸናፊ የሚሆንበት ሌላው ደግሞ ተሸናፊ የሚሆንበት በግልፅ ጎራ የለየ binary ዓይነት ፍትጊያና አሸናፊነት አይኖርም! ወይ አብሮ ማሸነፍ ወይንም አብሮ መጥፋት ነው።

ይኸ ቀመር ለኢትዮጵያም አልበጀም። አንዱ አሸናፊ ሌላው ተሸናፊ የሚሆንበት ዘመን አብቅቷል ወይንም ማብቃቱ እየተቃረበ ነው።

Odie wrote:
09 Feb 2025, 12:20
ይሄ የአይጥና የድመት የጉልቤዎች (bullies) ፍጥጫ ነው የአለም ስላምና መኖሪያ ቦታነት የሚያበላሸው:: አንድ እብድ እንደ ሙሶሎኒና ሂትለር ያዙኝ ልቀቁኝ ያለ ለታ ያው ምን እንደሚሆን ግልፅ ነው:: ወጣም ወረደ ጥቁር ህዝቦች በዚህ ቀመር ውስጥ አሁንም ፋንታቸው ያው ዘመናዊ ባርነት ነው የሚሆነው:: ገና እንደተወዛገቡና እየተባሉ እንደተኙ ነው ያሉት!

Remember The Doomsday Clock was set at 90 seconds to midnight in 2023 and 2024. This is the closest the clock has ever been to midnight. And it is real!

Odie
Member
Posts: 2571
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ትራምፕ ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል?

Post by Odie » 09 Feb 2025, 14:06

Selam/ wrote:
09 Feb 2025, 13:16
እንደዚህ ዓለም በተዘበራረቀበት ዘመን፣ እንደ ድሮው አንዱ ዕብድ በነገሰ ቁጥር የእሱ ወገን አሸናፊ የሚሆንበት ሌላው ደግሞ ተሸናፊ የሚሆንበት በግልፅ ጎራ የለየ binary ዓይነት ፍትጊያና አሸናፊነት አይኖርም! ወይ አብሮ ማሸነፍ ወይንም አብሮ መጥፋት ነው።

ይኸ ቀመር ለኢትዮጵያም አልበጀም። አንዱ አሸናፊ ሌላው ተሸናፊ የሚሆንበት ዘመን አብቅቷል ወይንም ማብቃቱ እየተቃረበ ነው።

Odie wrote:
09 Feb 2025, 12:20
ይሄ የአይጥና የድመት የጉልቤዎች (bullies) ፍጥጫ ነው የአለም ስላምና መኖሪያ ቦታነት የሚያበላሸው:: አንድ እብድ እንደ ሙሶሎኒና ሂትለር ያዙኝ ልቀቁኝ ያለ ለታ ያው ምን እንደሚሆን ግልፅ ነው:: ወጣም ወረደ ጥቁር ህዝቦች በዚህ ቀመር ውስጥ አሁንም ፋንታቸው ያው ዘመናዊ ባርነት ነው የሚሆነው:: ገና እንደተወዛገቡና እየተባሉ እንደተኙ ነው ያሉት!

Remember The Doomsday Clock was set at 90 seconds to midnight in 2023 and 2024. This is the closest the clock has ever been to midnight. And it is real!

ጊዜው ወደ ሁለተኛው አለም ጦርነት ይመለሳል አላልኩም:: የሚያስፈራው ሶስተኛው የአለም ጦርነትና የሁለተኛው የአለም ጦርነት በፊት ወደነበረው አስተሳስብና chao እየተኬደ ያለ ነው የሚመስለው ያልኩት:: የሌላውን አገር መፈለግ የጦርነት መቀስቀሻ ምክንያት ነው:: ጀርመን ዩሮፕን ለመቀረማመት ጣልያን ወዘተ አፍሪካን ቅርጫ የማድረግ እሳቤ ነበር:: እሁን ቀኝ ዘመም ፖለቲካ የሚያራምዱት አንዳንዶች የዚያው ዘመን ስዎች ናቸው:: ራሺያ ዩክሬንን ከጠቀለለች አሜሪካ ግሪን ላንድን...ቻይና ታይዋንን ከያዘች ኖርዝ ኮርያ ደቡብ ኮርያን...እያለ ሊቀጥል ይችላል:: ይህ ደግሞ የአለም አገራትን በትንሹም ቢሆን ያስረው UN ሆነ ተመሳሳይ አሳሪ ስርአቶች መፍረሳቸውን ያሳያል:: ICC ተከሷል:: USA ከ WHO ከ human right ማህበር ወጥታለች:: አሜርካና ራሽያ ቀዝቃዛው ጦርነት የቀነሱ ውሎቻቸውን እያፈረሱ ጨራሽ መሳራ መፈብረክ የ space competition ወዘተ ላይ ናቸው:: ይሄ ሁሉ የሚያሳየው እያንዳንዱ አገር በሌላው ላይ እንደጉልበቱ የሚያደርግበት ሁኔታ ፈጥሯል:: እንግዲህ የኑክሊያር ሃይሎች ሳይጋጩ የሻቸውን ማድረግ ይችሉ ይሆናል:: ካልሆነ ያው እንዳልሽው አብሮ መጥፋት ነው:: አሁን ያለው precedence ይፈጥራል:: አፍሪካ ውስጥም runaway region ያላቸው የ UN ህግ ችላ በማለት ወረው መያዝ ያስችላቸዋል:: የግራ ዘመም ፖለቲከኞች ፍላጎት አለምን አንድ አርጎ መግዛት ሲሆን ቀኝ ዘመሞች የዘራቸው ኤምፖየርን ነው የሚያስፋፉት(እየመጣ ያለው ይሄ ነው::). If the world survives the next few years, it should be ok.

Post Reply