Page 1 of 1
የአድዋ ወራዶች!
Posted: 08 Feb 2025, 23:32
by Selam/
Re: የአድዋ ወራዶች!
Posted: 09 Feb 2025, 00:41
by Axumezana
አውራው ሲሸሽ በጎቹ ይበተናሉ!
Re: የአድዋ ወራዶች!
Posted: 09 Feb 2025, 08:36
by Selam/
ዓይጠ መጎጡ
የደደቢት ባሩድ አይምሮህን ስለመረዘው፣ የኢትዮጵያን ታሪክ ወደኋላ እየገለበጥክ ነው የምታነበው።
አንደኛ፣ ዙፋንን ለማቆየት ሲባል ስለተሰደዱ የዓለማችን ነገሥታቶች አንብብ።
ሁለተኛ፣ አሉላ አባ ነጋ ንጉሡ ከእኔ ጋር አብረው አልዘመቱም ብሎ ቢርመጠመጥ ኖሮ፣ የአድዋ ባርነት ከግማሽ ምዕተ ዓለም በፊት ይጀምር ነበር።
ሦስተኛ፣ ሐይለ ሥላሴ ከኢትዮጵያ የተሰደዱት፣ የአስካሪና የአድዋ ባንዳዎች ለሙሶሎኒ ከሰገዱ ከ13 ወራት በኋላ ነው። ማለትም ባንዳ ዘመዶችህ ገና አንድ ጥይት ሲተኮስ ነው ለሰላቶ የገበሩት።
ቅራቅንቦ!
Re: የአድዋ ወራዶች!
Posted: 09 Feb 2025, 19:13
by Selam/
Re: የአድዋ ወራዶች!
Posted: 09 Feb 2025, 19:24
by Selam/
Re: የአድዋ ወራዶች!
Posted: 09 Feb 2025, 19:58
by Axumezana
ሃይለስላሴ ጥለዋት የሸሹትን አገር ጣልያንን ሲዋጋ የተማረከውን የትግራይ ራስ ምን አድርግ ትይዋለሽ?
Re: የአድዋ ወራዶች!
Posted: 09 Feb 2025, 20:44
by Selam/
ዓይጠ መጎጡ
ጥሩ ጥያቄ ነው።
ለእናንተ ጭንጋፍ ህወሓቶች የምላችሁማ የኩነኔ ዘራችሁ የተዘራው ለጣልያን ባደሩት የዐድዋ ባንዳዎች መሆኑን ነው።
Re: የአድዋ ወራዶች!
Posted: 09 Feb 2025, 22:34
by Axumezana
የኢትዮጵያ ጦርነቶች ታላቋ ትግራይ ላይ የሆኑት እኮ ትግራይ ሰለተዋጋ ነው! የትግራይ ህዝብ ባንዳ ቢሆን ኑሮ ጦሩነቱ መሃል እግር ነበር የሚካሄደው። የትግራይ ህዝብ መቸም እጁ አመድ አፋሽ ነው።
Re: የአድዋ ወራዶች!
Posted: 09 Feb 2025, 22:44
by Selam/
ዓይጠ መጎጡ
ስለ ባንዳ ልጆች ስለ ህወሓቶች ሲወራ፣ ዘለህ የዋሁ የትግራይ ህዝብ ጉያ ስር ትወሸቃለህ።