Page 1 of 1

ቴዲን መቃወም! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!!

Posted: 08 Feb 2025, 21:59
by Horus

Re: ቴዲን መቃወም! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!!

Posted: 08 Feb 2025, 23:25
by Selam/
ጭልፊቱ
ወዴት ወዴት ታጭበረብራለህ።

ቴዲን በሃገሩ በቁም እስር እንዳይንቀሳቀስ ቀፍድዳችሁ የያዛችሁት እናንተ የተረገማችሁ ሙልጭልጭ የአቶ ዓብዮት አቃጣሪ ካድሬዎች አይደላችሁም እንዴ?
ተባይ!