Re: ቴዲን መቃወም! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!!
ጭልፊቱ
ወዴት ወዴት ታጭበረብራለህ።
ቴዲን በሃገሩ በቁም እስር እንዳይንቀሳቀስ ቀፍድዳችሁ የያዛችሁት እናንተ የተረገማችሁ ሙልጭልጭ የአቶ ዓብዮት አቃጣሪ ካድሬዎች አይደላችሁም እንዴ?
ተባይ!