ያው ከህዝቡ መሃል ስለሚቀዱ

ለምን ይሆን ለአገራቸውና ለሚመሩት ህዝብ ጥላቻ ስንቀው በራሳቸው ሃሳብ/ምናብ ፍቅር እየገደሉ እንደተቆጡ ወደውርደት የሚሽኙት?
ለምን በክፉ አላማቸው ፀንተው በህዝብ መጠላትና ረግጦ መግዛት የሚወዱት?
መለስ ስለዲሞከራሲ ሲናገር ቤቴ ውስጥ ከሚስቴ ጋር ዲሞክራሲያዊ ትዳር አለኝ ምክንያቱም እርሷ እሳት የሚተፋ መሳርያ እየትኮስች የመጣች ነች ያለው:: ለአገር ግን አብዮታዊ አፋኝ የዘር "ዲሞክራሲ" ነው የመረጠው:: እንዴት ዲሞክራሲ ሊባል እንደቻለ ባይታወቅም

የአፍራሹ OPDO/OLF/PP ነገር እንደምታውቁት ነው:: ዛሬም የቱርክ ድሮን እየላከ እናትና ልጅ እየገደለ ነው::
ጥላቻ ከሌለብህ ልዩነትህን በፖለቲካ መንገድ ትፈታለህ ህዝብ ካልፈለገህ ስልጣን ለቀህ ዘወር ማለት ነው እንጂ በግድ ስልጣን ይዞ ህዝብ መግደል አገር ማውደም እኮ ጤንነት አይደለም:: የአይምሮ ችግር:: what for?