ለትግራይ ህዝብ ከኢሳያስ ጋር ማበር ማለት የገሃነም መንገድ ነው! ለአብይም ከትግራይ ጋር ጦርነት የገሃነም መንገድ ነው!
የትግራይ ህዝብ ከአብይ ጋር ተደራድሮ መብቱን ማስከበር አለበት! ለአብይም ከትግራይ ጋር ዳግም ጦርነት የገሃነም መንገድ ነው! ታሪኩ እንዳለው ሰላም ይሻላል!
Re: ለትግራይ ህዝብ ከኢሳያስ ጋር ማበር ማለት የገሃነም መንገድ ነው! ለአብይም ከትግራይ ጋር ጦርነት የገሃነም መንገድ ነው!
Ascari boy you are jealous !
