Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

የአዲስ አበባ ህዝብ ለማስፈራራት እና ለማስበርገግ የትኛውን መጠቀም አመርቂ ነው?

Poll ended at 23 Feb 2025, 13:25

ሀ) መለዮ ለብሶ ልምጭ እና ቆመጥ ይዞ መቆም
2
17%
ለ) መለዮ ለብሶ መቆም ብቻ በቂነው፡
1
8%
ሐ) በራዲዮ ላይ ቆጣ እርምጃ ይወሰዳል መናገር ይበቃል
2
17%
መ) ሁሉም መልስ ናቸው፡
7
58%
 
Total votes: 12

Abere
Senior Member
Posts: 13080
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአዲስ አበባ ህዝብ ለማስፈራራት እና ለማስበርገግ የትኛውን መጠቀም አመርቂ ነው?

Post by Abere » 08 Feb 2025, 13:25

ሀ) መለዮ ለብሶ ልምጭ እና ቆመጥ ይዞ መቆም
ለ) መለዮ ለብሶ መቆም ብቻ በቂነው፡
ሐ) በራዲዮ ላይ ቆጣ እርምጃ ይወሰዳል መናገር ይበቃል
መ) ሁሉም መልስ ናቸው፡

Axumezana
Senior Member
Posts: 16431
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የአዲስ አበባ ህዝብ ለማስፈራራት እና ለማስበርገግ የትኛውን መጠቀም አመርቂ ነው?

Post by Axumezana » 08 Feb 2025, 13:42

መልሱ አልተሰጠም፥ (መልሱ ባጫ እንዳለው፥ ወያነ መጣብህ ማለት! )

Abere
Senior Member
Posts: 13080
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአዲስ አበባ ህዝብ ለማስፈራራት እና ለማስበርገግ የትኛውን መጠቀም አመርቂ ነው?

Post by Abere » 08 Feb 2025, 14:05

ቄሮ መጣብህ አይበልጥም ብለህ ነው?! :lol: የቄሮ የባህርዛፍ ዱላ ካያ መፈርጠጥ ነው የአዲስ አበባ ሰው። ቁሞ ከተገኜ ይዠለጣታል በባህር ዛፍ ዱላ። በወያኔ ጊዜ ቢያንስ በጥይት ነበር የሚሞተው።

በጥይት ነበረ - የወንድ ልጅ ሞቱ እናዳለው ገጣሚው። አዲስ አበባ በቁጣ ንግግር እና በባህር ዛፍ ዱላ የሚነዳ ባለሁለት እግር ነው። አሳፋሪ ህዝብ፡
ቁጭ በል ሲሉት ቁጭ፤ ተነሳ ሲሉት ብድግ፤ ተንበርከክ ሲሉት የሚንበረከክ።

Axumezana wrote:
08 Feb 2025, 13:42
መልሱ አልተሰጠም፥ (መልሱ ባጫ እንዳለው፥ ወያነ መጣብህ ማለት! )

Post Reply