ያዝ!
Posted: 07 Feb 2025, 21:07
ቡልጋ ቤት ተቃጥሎ ጠለሱ ምንጃር ነው
ምንጃር ቤት ተቃጥሎ ጠለሱ ቡልጋ ነው
ብታሰርም እጄን ብገረፍ ጎኔን ነው
ብክስም 40ብር ያ'ንድ በሬ ዋጋ ነው
እሷን ተው የሚለኝ እንዴት ያለው ሰው ነው?
ምንጃር ቤት ተቃጥሎ ጠለሱ ቡልጋ ነው
ብታሰርም እጄን ብገረፍ ጎኔን ነው
ብክስም 40ብር ያ'ንድ በሬ ዋጋ ነው
እሷን ተው የሚለኝ እንዴት ያለው ሰው ነው?