Page 1 of 1

ጌታችን ትራምፕ USAID ን መዝጋታቸው ተከትሎ ራሳችንን በምግብ የመቻል መንገድ "ሀ" ብለን ጀምረነዋል

Posted: 07 Feb 2025, 16:24
by Digital Weyane
ኡኔን እንደ አንድ ትግራዋይ የሚያሰጋኝ፣ ምዕራባውያን ጌቶቻችን ሻዕቢያዊ አስተሳሰብ እያንፀባረቃችሁ ነው ብለው ማእቀብ እንዳይጥሉብን ነው። :roll: :roll:


Re: ጌታችን ትራምፕ USAID ን መዝጋታቸው ተከትሎ ራሳችንን በምግብ የመቻል መንገድ "ሀ" ብለን ጀምረነዋል

Posted: 07 Feb 2025, 16:28
by Digital Weyane
ይሄ ነጭ ሰው ናፈቀን እኮ :roll: :roll: