Page 1 of 1

ፋውል ስሰራ እስካልታየሁ ድረስ ብታሙኑም ባታሙኑም ነፃ ነኝ!

Posted: 02 Feb 2025, 13:43
by Axumezana

Re: ፋውል ስሰራ እስካልታየሁ ድረስ ብታሙኑም ባታሙኑም ነፃ ነኝ!

Posted: 02 Feb 2025, 15:53
by Digital Weyane
ትላንት እያለቀስክ፣ እንባህን እንደጎርፍ እያፈሰስክ፣ ጩኸትክን እያቀለጥህ <<ጌታየ አቢይ ሆይ ኡባክህ የቀይ ባህርን ውኃ ጠጥቼ እንድሞት እርዳኝ>> ስትል እንዳልነበርክ ሁሉ፤ ዛሬ ደግሞ አይንህን በጨው አጥበህ <<ዋናው አላማዬ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው>> እያልክ ስታወራ ትንሽ እንኳን እፍረት አይሰማህም? :roll: :roll:

Re: ፋውል ስሰራ እስካልታየሁ ድረስ ብታሙኑም ባታሙኑም ነፃ ነኝ!

Posted: 02 Feb 2025, 15:56
by Axumezana
DG what are you saying? ምነው ያልተፃፈ ታነባለህ?