Page 1 of 1

ነገሩ ጦፏል፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ የሚያደርገውን በረራ እንደሚያቆም ታወቀ!!

Posted: 02 Feb 2025, 10:50
by kebena05
ጦርነቱ ሊጀመር 11ኛ ሰአት ላይ ተደርሷል።

Re: ነገሩ ጦፏል፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ የሚያደርገውን በረራ እንደሚያቆም ታወቀ!!

Posted: 02 Feb 2025, 11:29
by Digital Weyane
አይተ ጌታቸው ረዳ፣ ጀኔራል ፃድቃን እና ጀኔራል ታደሰ ወረደ የባንዳው አቢይን ጦር ይዘው ከደብረፅዮን ቡድን ጋር ጦርነት ውስጥ ከገቡ፣ በእርግጥም ኢትዮጵያና ትግራይ ይፈርሳሉ፣ ለኛ ወያኔ የመጨረሻው ምሽጋችን የሆነው መረጃ ፎሩም ግን አይፈርስም። ዲጂታላዊ ትግላችን ይቀጥላል! :roll: :roll:

Re: ነገሩ ጦፏል፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ የሚያደርገውን በረራ እንደሚያቆም ታወቀ!!

Posted: 02 Feb 2025, 13:39
by Fiyameta

Re: ነገሩ ጦፏል፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ የሚያደርገውን በረራ እንደሚያቆም ታወቀ!!

Posted: 02 Feb 2025, 22:04
by kebena05
:shock: :shock: :shock: