
ኬንያ ከግብፅ ጋር ያደረገችው ወታደራዊ ስምምነት በኢትዮጵያ ላይ ምን አይነት ተጽዕኖ ይኖረዋል?
አቢይ አህመድ ከዳ ወይስ ተከዳ?


Re: ኬንያ ከግብፅ ጋር ያደረገችው ወታደራዊ ስምምነት በኢትዮጵያ ላይ ምን አይነት ተጽዕኖ ይኖረዋል?
የፕሬዚዳንት ትራምፕ ጥብቅ ወዳጆች እንደሆኑ የሚነገርላቸው የግብፅና የኬንያ መሪዎች በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ አንድ አይነት አቋም ላይ መድረሳቸው ሊገርመን አይገባም።



