Page 1 of 1

ዛሬ አሜሪካ፣ ሎስ አንጀለስ መሀል ከተማ ያየሁት ጉድ

Posted: 31 Jan 2025, 12:50
by Hellen

Re: ዛሬ አሜሪካ፣ ሎስ አንጀለስ መሀል ከተማ ያየሁት ጉድ

Posted: 31 Jan 2025, 13:16
by Digital Weyane
ነጮቹ አሜሪካውያን ጌቶቻችን ከደሃው አሜሪካዊ ዜጋ አፍ ዳቦ ነጥቀው ለኛ ተጋሩ ሲያበሉ ላየ ርህራሄያቸውና ቸርነታቸው አንጀት ያላውሳል። እኛ ወያኔ ልክ እንደ አቢይ አህመድ አሊ ለአሜሪካ ጥቅም ስንል እስከ ህይወት መስዋዕትነት ለመክፈል ዙጉጁ ነን። :roll: :roll: