በጣም ለምንወዳቸውና ለምናከብራቸው፥ ጄኔራል ተፈራ ማሞ፥ ፋኖን አንድ አድርገው አስታርቀው፥ የፋኖን ጥምር ጦር ይመራሉ ብለን ስንጠብቅ፥ የማይገባ ንግግር አድርገው ጉድ አደረጉን አይደል እባ
Posted: 31 Jan 2025, 00:15
በጣም ለምንወዳቸውና ለምናከብራቸው፥ ጄኔራል ተፈራ ማሞ፥ ፋኖን አንድ አድርገው አስታርቀው፥ የፋኖን ጥምር ጦር ይመራሉ ብለን ስንጠብቅ፥ የማይገባ ንግግር አድርገው ጉድ አደረጉን አይደል እባክዎን ወደ ቀልብዎ ይመለሱ