-
- Member
- Posts: 1697
- Joined: 30 Jul 2014, 12:46
ምክር ለፋኖች፥ ተስፋ አድርጎባችሁ የነበረው ሕዝብ፥ የናንተ እርስ በርስ መጓተት መሮታል። በተለይ በጀግናው ዘመነ ካሴ የምትመሩት ተረጋጉ። ጉዳዩ የሥልጣን ከሆነ፥ በልፋታችሁ መጠን ስልጣን ይ
ምክር ለፋኖች፥ ተስፋ አድርጎባችሁ የነበረው ሕዝብ፥ የናንተ እርስ በርስ መጓተት መሮታል። በተለይ በጀግናው ዘመነ ካሴ የምትመሩት ተረጋጉ። ጉዳዩ የሥልጣን ከሆነ፥ በልፋታችሁ መጠን ስልጣን ይደርሳችኋልና ታገሱ።