Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abdisa
Member+
Posts: 6124
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ✈️ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር ፕሮፌሶር ከውቢቷ እና የሰላም ተምሳሌቷ አሥመራ! ✈️ ሃቅ ሃቁን መናገር እንደዚህ ነው።

Post by Abdisa » 30 Jan 2025, 19:02

It's very rare to see an Ethiopian scholar deviate from the conventional lies of our times by speaking truth to power. What a brave man! Great video interview!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 16056
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ✈️ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር ፕሮፌሶር ከውቢቷ እና የሰላም ተምሳሌቷ አሥመራ! ✈️ ሃቅ ሃቁን መናገር እንደዚህ ነው።

Post by Fiyameta » 31 Jan 2025, 07:48

ኢትዮጵያን እያፈረሳት ያለው የተረኛነት መንፈስና የጦረኛነት ስሜት ነው። :idea: :idea:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 16056
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ✈️ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር ፕሮፌሶር ከውቢቷ እና የሰላም ተምሳሌቷ አሥመራ! ✈️ ሃቅ ሃቁን መናገር እንደዚህ ነው።

Post by Fiyameta » 31 Jan 2025, 08:34

:shock: :shock: :shock:
15:40 minutes.... the professor said, "....What led the TPLF to self-destruction was their ability to believe their own lies. Self deception is a mental disorder that has also affected the immature Abiy Ahmed's regime. The belief that raising the issue of port ownership would compel the Amhara people to lay down their arms is naive at best and foolish at worst." :P :P

Digital Weyane
Member+
Posts: 9556
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ✈️ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር ፕሮፌሶር ከውቢቷ እና የሰላም ተምሳሌቷ አሥመራ! ✈️ ሃቅ ሃቁን መናገር እንደዚህ ነው።

Post by Digital Weyane » 31 Jan 2025, 10:42

እውነት አደገኛ ናት። ቦተለይ ሕይወታቸውን በተዋቡ ሐሰቶች እና አስደሳች በሆኑ ሕልሞች በመኖር ላይ ለሚገኙ በሙሉ እውነት በርግጥም አደገኛ ናት። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9556
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ✈️ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር ፕሮፌሶር ከውቢቷ እና የሰላም ተምሳሌቷ አሥመራ! ✈️ ሃቅ ሃቁን መናገር እንደዚህ ነው።

Post by Digital Weyane » 02 Feb 2025, 02:29

ኡኛ ተጋሩ ግን ለምንድነው የራሳችን እያረረብን የሰው የምናማስለው? :roll: :roll:

ህዝባችን በረሃብ እያለቀ ነው። ህወሓት ለሁለት ተከፍሏል። ወደለየለት የእርስ በርስ ጦርነት ገብተናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Wedi
Member+
Posts: 8385
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ✈️ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር ፕሮፌሶር ከውቢቷ እና የሰላም ተምሳሌቷ አሥመራ! ✈️ ሃቅ ሃቁን መናገር እንደዚህ ነው።

Post by Wedi » 02 Feb 2025, 05:24

ብዙ ሰዎች በተለይም ሚዲያ ላይ የሚሰሩ ጋዜጠኛች እና አክቲቪስቶች አቶ መሐመድ ሀሰንን " ፕሮፌሰር " እያሉ ሲጠሩና የማዕረግ ስም ሲሰጡት ያስቁኛል።

አቶ ማመሐመድ ሀሰንን " ባህላዊ ፕሮፌሰር ' እያልን ልንጠራው እንችላለን። ከዚያ ውጭ ግን አቶ ማመሐመድ ሀሰን እውነተኛ ወይም ትክክለኛ ፕሮፌሰር አይደለም!!

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 34273
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ✈️ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር ፕሮፌሶር ከውቢቷ እና የሰላም ተምሳሌቷ አሥመራ! ✈️ ሃቅ ሃቁን መናገር እንደዚህ ነው።

Post by Zmeselo » 02 Feb 2025, 05:34

Do you know better, than the Afro-Asian Institute?

Wedi wrote:
02 Feb 2025, 05:24
ብዙ ሰዎች በተለይም ሚዲያ ላይ የሚሰሩ ጋዜጠኛች እና አክቲቪስቶች አቶ መሐመድ ሀሰንን " ፕሮፌሰር " እያሉ ሲጠሩና የማዕረግ ስም ሲሰጡት ያስቁኛል።

አቶ ማመሐመድ ሀሰንን " ባህላዊ ፕሮፌሰር ' እያልን ልንጠራው እንችላለን። ከዚያ ውጭ ግን አቶ ማመሐመድ ሀሰን እውነተኛ ወይም ትክክለኛ ፕሮፌሰር አይደለም!!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 16056
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ✈️ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር ፕሮፌሶር ከውቢቷ እና የሰላም ተምሳሌቷ አሥመራ! ✈️ ሃቅ ሃቁን መናገር እንደዚህ ነው።

Post by Fiyameta » 20 Feb 2025, 15:25

Mike Hammer's plans as explained by Professor Mohammad Hassan:
  • 1. Withdraw Abiy's forces from Tigray without consulting Eritrea to turn the war into a conflict between Tigray and Eritrea.

    2. Create a division within the TPLF by making the 3 assets, namely, General Tsadkan, Getachew Reda, and Tadese Worrede, sign a Pretoria agreement prepared by Mike Hammer on behalf of the TPLF.

    3. Disband Tigray Defense Forces (TDF) and make them part of Abiy's federal forces, to be led by General Tsadkan to crush the Amhara Fano Resistance Movement.

    4. Annex the lands of Welkait, Humera, Tselemt and Raya to Tigray.

    4. Launch a full-scale invasion of Eritrea.

    5. If all goes well, establish a USAID military base at Assab and Massawa. :mrgreen: :mrgreen:

Abdisa
Member+
Posts: 6124
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ✈️ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር ፕሮፌሶር ከውቢቷ እና የሰላም ተምሳሌቷ አሥመራ! ✈️ ሃቅ ሃቁን መናገር እንደዚህ ነው።

Post by Abdisa » 21 Feb 2025, 02:32

Nice. I watched the video a couple of times to get the juice out of the timely interview by the greatest mind of our time. Thanks for sharing!
Fiyameta wrote:
20 Feb 2025, 08:14
The best interview ever!

Post Reply