Page 1 of 1

በዚህ መልክ እያባረረች ነው። ያሳዝናል ጓደኛዬ ከ 15 ዓመት በኋላ ተባሯል።

Posted: 29 Jan 2025, 13:05
by Hellen
በዚህ መልክ እያባረረች ነው። ያሳዝናል ጓደኛዬ ከ 15 ዓመት በኋላ ተባሯል። ፈጣሪ ለትራምፕ የስራውን ይስጥ። ጓደኛዬ እዬው በሰንሰለት ታስሮ ማጎሪያ አስገቡት