Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ይቅርታ አድርጉልኝና፥ ፍረድ ብትሉኝ፥ በጀግንነቱ ጥያቄ ባይቀርብበትም፥ የአንድነት ጠንቁ፥ ዘመነ ካሴ ይመስለኛል። ደሞክራሲ የሚለውን አስተሳሰብ፥ በአገባቡ የተረዳው አይመስልኝም። ደረቱን ገል

Post by EwnetYashenifal » 28 Jan 2025, 17:41

ይቅርታ አድርጉልኝና፥ ፍረድ ብትሉኝ፥ በጀግንነቱ ጥያቄ ባይቀርብበትም፥ የአንድነት ጠንቁ፥ ዘመነ ካሴ ይመስለኛል። ደሞክራሲ የሚለውን አስተሳሰብ፥ በአገባቡ የተረዳው አይመስልኝም። ደረቱን ገልብጦ ሲመጣ እዩት