Page 1 of 1
እስክንድር ነጋ፥ ጉሮሮው እስኪደርቅ ድረስ፥ ድርድር አላደረግኩም እያለ፤ ማርሸት ፀሐይና ጄኔራል ተፈራ ማሞ፥ ውሃ የማይቋጥር ምክንያቶች እያመጡ ለምን ያደነቁሩናል? ድንቁርና ወይንስ የዋህነት
Posted: 28 Jan 2025, 17:15
by EwnetYashenifal
እስክንድር ነጋ፥ ጉሮሮው እስኪደርቅ ድረስ፥ ድርድር አላደረግኩም እያለ፤ ማርሸት ፀሐይና ጄኔራል ተፈራ ማሞ፥ ውሃ የማይቋጥር ምክንያቶች እያመጡ ለምን ያደነቁሩናል? ድንቁርና ወይንስ የዋህነት?
Re: እስክንድር ነጋ፥ ጉሮሮው እስኪደርቅ ድረስ፥ ድርድር አላደረግኩም እያለ፤ ማርሸት ፀሐይና ጄኔራል ተፈራ ማሞ፥ ውሃ የማይቋጥር ምክንያቶች እያመጡ ለምን ያደነቁሩናል? ድንቁርና ወይንስ የ
Posted: 28 Jan 2025, 18:22
by Misraq
ቤርቤረሰብ EwnetYashenifal ... የኢትዮጵያ ፋኖ የሚባል አቁዋቁመንልሃል፥፥ ደቡብና አዲስ አበባ ሄደህ ታገል፥፥ እዛ የሚኖር ግላድያተር አማራም ያግዝሃል፥፤ በአማራ ውስጣዊ ጉዳይ ውስጥ ገብተህ አትፈትፍት፥፥ ነጻ ለመውጣት ከፈለግክ ፈረሱም ያው ሜዳውም ያው:: እንሽላሊቱ እስክንድርህንም አዛ ወስደህ ሹመው፥፥ ከአማራ ትግል ቆርጠን አውጥተነዋል