Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9512
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ብርጌድ ንሃመዱ በሚሊኒየም አዳራሽ! ይቺ ናት ጨዋታ!!!

Post by Digital Weyane » 27 Jan 2025, 15:59

ወያኔ ዎንድሞቻችን እና እህቶቻችን አዲስ ጭምብል አጥልቀው <<ብርጌድ ልሓመዱ>> በሚል አዲስ ስም በመምጣታቸው በኤርትራ ህዝብ ላይ የሚያሳድሩት ሥነ ልቦናዊ ጫና ቀላል የሚባል አይደለም። ኡናት አገራችን ኢትዮጵያ በውስጣዊ ችግሮች ከመወጠሯ የተነሳ ልታደርገው የምትችለው የወያኔ ካድሬዎችን ሰባስባ በኤርትራ ህዝብ ላይ የሥነ ልቦና ጦርነት መክፈት ነው። ለዚህም ተዘጋጅተናል። የሥነ ልቦና ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው። ትግራይ ትስዕር!!

eden
Member+
Posts: 9613
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ብርጌድ ንሃመዱ ናት ጨዋታ!!!

Post by eden » 27 Jan 2025, 19:17

ንሓመዱ ከተጠለፈ ሰነባበተ

I don’t expect support for it any longer from any self respecting Eritrean

temari
Member
Posts: 3776
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: ብርጌድ ንሃመዱ በሚሊኒየም አዳራሽ! ይቺ ናት ጨዋታ!!!

Post by temari » 27 Jan 2025, 20:46

These hooligans are only good in vandalism and violence. I hope they leave Addis as soon as they have enough kitfo :lol: They ain’t real fighters, they are city hooligans that brought so much shame to foreigners all over the western world.

Post Reply