Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6155
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ፋኖን በአሞሌ ጨው የመሽጥ ሙከራ?!

Post by Odie » 27 Jan 2025, 04:04

ኢጋድ....ወርቅነህ....ብልጤ!

የአማራ ካውንስል?....ኧህ? ህምምምምምም!

እውነትም የዶላር እዝ?

ይሄ የመንፈስ ልጅ ፋኖን ጢቢ ጢቢ ይስራት ጀምሯላ?

አይ እስክንድር!

ለካ እንደ ልደቱ የብልፅግና ውሻ ኖሯል!

ልደቱም ያዙኝ ልቀቁኝ አገር ቤት ልሄድ ነው ደሜ ከልብ ይሁን ሲል የነበረው ለዚህ ነው? ጢስ ሽቶት ነው!

ወያኔም የምታንቧርቀው ለዚህ ነው?

ማነህ አንተ ጥቁር አሜሪካዊ የእናት(ሃገር) አፅም ቆፍረህ ስታወጣ ያየሁህ ለዚህ ነው?

ጅዋርም የሚያንባርቀው ጪስ ሽቶት ነው?

ስለድርድር/ምክክር ( የሽማግሌው መስፍን) ሾው እስክንድር ብቻ አስጮኸው? ከኦፒዲኦ አስበልጦ!