Page 1 of 1

አንድ ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ 108 ግዜ ትላልቅ መጠኖችን ያስመዘገቡ የመሬት መንቀጥቀጦችን ያስተናገደች ብቸኛ የምድራችን መሬት ETHIOPIA ብቻ ነች።

Posted: 14 Jan 2025, 21:15
by union
መቶ ስምንት!


የእግዝያብሔር ሀገር የምንላት የበሬ ወለድ ታሪክ አይደለም። የናዝሪቱ እየሱስ የሚባለው የት ነው ናዝሬት ያለው። እስራኤል ውስጥ እንዳትለኝ ብቻ። እስራኤልም ናዝሬትም የሚባሉ ሀገሮች ከ1957 አ.ም በፊት ኖሮ አያውቅም።

ከዛ ብልጣብልጧ ፈረንጅዬ በጋላ ስም ከች አለችና ናዝሬትን ወደ አዳማ ለወጠችልና :lol: :lol: :lol: :x

Re: አንድ ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ 108 ግዜ ትላልቅ መጠኖችን ያስመዘገቡ የመሬት መንቀጥቀጦችን ያስተናገደች ብቸኛ የምድራችን መሬት ETHIOPIA ብቻ ነች።

Posted: 14 Jan 2025, 21:23
by union
መፀሀፍ ቅዱስህን ክፈት እና እየው እየሱስ የተሰቀለው ደብረታቡር ነው ይላል።

በቀራንዮ የሚባለውስ? ሞጣ ቀራንዮን ነው። ቀራኒዮ የሚባል ነገር እስራኤል ውስጥ የለም። የኤፌሶን ህዝቦች የሚባለው የአጣዬን ህዝብ ነው። የዛሬይቱ እስራኤል እየሩስ አለም ነበር ብለን የምንጠራት ግሪኮቹ መጥተው ወረው ሳይሰፍሩባት በፊት