አረንጓዴ አሻራ! ኮሪደር ልማት! የተፋሰስ ልማት! የመስኖ እርሻ! የመኪና እርሻ !!! በጥብቅ መደገፍ ያለባቸው ብሄራዊ ጥቅሞች ናቸው
Posted: 14 Jan 2025, 17:44
ኢትዮጵያን በሳርና እጸዋትና ደን ማልበት፣ መሸፈን!
በዘመናዊ የከተማ እድቅ የሚመሩ ከተሞችን ማዘመን
የመሬት ኢሮዥን ለመግታት የተፋሰስ ልማት በመላው ገጠር መዘርጋት
ወንዞችን ሁሉ ለመስኖ እርሻ መጠቀም
ኩታ ገጠም እና ሜካናይዝድ እርሻ በመላው ገጠር መዘጋት
የባላገር ኮሪደር በሉት ሌላ በሉት !!
እነዚህ ሁሉ ፍጹም በሰረታዊ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ናቸው!
በዘመናዊ የከተማ እድቅ የሚመሩ ከተሞችን ማዘመን
የመሬት ኢሮዥን ለመግታት የተፋሰስ ልማት በመላው ገጠር መዘርጋት
ወንዞችን ሁሉ ለመስኖ እርሻ መጠቀም
ኩታ ገጠም እና ሜካናይዝድ እርሻ በመላው ገጠር መዘጋት
የባላገር ኮሪደር በሉት ሌላ በሉት !!
እነዚህ ሁሉ ፍጹም በሰረታዊ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ናቸው!