Page 1 of 1

ጭር ስል የማይወደዉ ....

Posted: 14 Jan 2025, 14:58
by DefendTheTruth
አቶ ልደቱ አያለዉ፣ አሁንም ጭር እንዳይል ጥሮዋል። መስከረም 30 ሳይደርስ ቀድሜ አዲስ አበባ መገኘት አለብኝ ብሎዋል። ጭር ስል አልወደም ብሎም አክሎበታል።